Vegan healthy drink : Fenugreek (Abesh) የሚጠጣ አብሽ አሰራር /- ከነጥቅማጥቅሙ #YummyEthiopian @HiFi Kitchen
Vegan healthy drink : Fenugreek (Abesh) የሚጠጣ አብሽ አሰራር /- ከነጥቅማጥቅሙ #YummyEthiopian @HiFi Kitchen
Tune in for three ways of enjoying fenugreek drink / juice making it easily: fenugreek health benefits & juice making/ የአብሽ መጠጥ አሰራር ና ጥቅሞች / ለጤና ተስማሚ የሚጠጣ አብሽ
* 4 cups of cold water
* 3 large spoons of Abresh(fenugreek) powder (specially prepared)
* One lime or lemon
* Dates
Yummy…
source
Reviews
0 %
This is a demo advert, you can use simple text, HTML image or any Ad Service JavaScript code. If you're inserting HTML or JS code make sure editor is switched to 'Text' mode.
ማሻ አሏህ
❤❤❤❤
መሽአላህ
በጣም ወደድኩት
እኔ መወፈር እፈልጋለሁ ምን ላርግ
Habish bicha new ingi mix ayhonem
ለውፍረት እዴት አርገን እንሥራው ብታሣይኝ እህት
❤❤
in yemen we make fenugreek as chutney and eat it with food
ዉዴ መጀመሪያ የአብሹን አሰገጃጀት ነገሪኝ ሳይፈጭ በፊት መጀመሪያ የለዉን ፕሮሰስ ንገሪኝ ዉዴ
መገመርያ ጠሬው አዘገጃጀት አዴት ነዎ
መሸአላሕ
Ine milo abishi wufrat lemechemer now lemekenes now tikimu ibakishin negaregn
አንሸትም ስንጠጣዉ
ክብደል ለመቀነስ ወይስ ለመጨመር?እኔ ማቀው ኣብሽ ስትጠጣ በጣም እንደምትወፍር ነው
አብሹ ይበላል ?
የተፈጨውን የአበሽ ዱቄት ለፀጉር ማስክ መጠቀም እንችላለን ???
How many times in a week and size and use of it
እህት ታምሽው አለሽ አታምሾውም ለሥንት ቀን ነው እኔ ጨጓራና ያጀት ቁሦለት ዲርቀት አለብኝ ለማዘጋጀት አሥቤነበረ
እሽ የኔ እህት ጥያቄ አለኝ ሁል ጊዜ ነው መጠጣት ያለብን? ሌላው ደግሞ እኔ ለምሳሌ አረብ ቤት ስኖር ልብስ አጥቤ ማሰጣው ስጡህ ላይ ነው ያኔ ብዙ ጊዜ ፀሀይ ላይ እወጣለሁ ችግር ያመጣብኛል እንዴ መልሽልኝ ማማዬ?❤️🙏
ሀሪፉ ነዉ ብትኑን ስንት ማንኪያ ልዘፉዝፈዉ
ሀሪፉ ነዉ ብትኑን ስንት ማንኪያ ልዘፉዝፈዉ
እ 😳 ክብደት ይቀንሳል እንደ እኔ ያወፍል ብየ እየተጠቀምኩ
Hello thanks for the video, fenugreek Raise testosterone and boost sperm count so it's best for men too especially with dates.
ያወፍራል ወይ
ቆንጆስራ
አብሹ ታምሶ ነዉ ወይስ
ሰላም አብሹ ተቆልቶ የተፈጨነዉ
አብሹ ይቆላል ወይስ ጥሬውን ነው እሚፈጨው
Can you please make a video how to prep the powder???
የአብሽ፡ዱቄቱን፡እንዴት፡አዘጋጀሽዉ?
Great video thanks, is it possible to drink the water that you extracted from the fenugreek?
አብሽ ክብደት ለመቀነስ ለመጀመሪያ ግዜ ካንች ስስማ
አመሰግናለሁ❤️💞
አብሹን ትቆይው አለሽ እንደ እህት
ህሊናዬ እንድዚህ በሎሚ ሞክሬው አላውቅም ጥሩአሰራር ነው እሞክረዎለው
ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው በርቺ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ምርጥ ሰራ ነው ተባረኪ👌❤👌
በጣም ቆንጆ ነው ለጤና ተስማሚ የሆነ ነው