Ethiopian Wine Drink ” How to make Tej in America” የጠጅ አሰራር

Spread the love


Ethiopian Wine Drink ” How to make Tej in America” የጠጅ አሰራር


Shop Here https://spreadshop-admin.spreadshirt.com/adaneethiopianfood/ Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/join

ሱቅ 👉 https://www.youtube.com/channel/UC0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw/store

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

25 Comments

  1. ዓለሙን ሁሉ ባለሞያ አደረጉት ማዘርዬ፤ በጣም እግዜር ይስጦት! ጤና እና ደስታ ለቤተሰብዎ በሙሉ!

  2. እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግንስለን ማማዬ እኔ በእጅሽ የበጠበጥሽውም ያቦካሽውም ሁሌም ይመቸኛል የኔ ባለለሙያ እኔ ይህን ዩቱብ የምግብ ቻናሎች ሳይበዛ ነው መጀመርያ የማውቀው ሰብስክራይብ ያያድርረኩትም ወድጃት ነው የማማዬ ቪድዬች መስራት ብቻ ሳይሆን የሚያስተምሩት ልክ እንደ አሜሪክን ሸፎች ኬሚስት ናት ብዙ የሙያ ሚስጥሮችን ከነማስረጃው ስለምትናገር በጣም አደንቃታለሁ የብዙ ዩቱበር ባለሙያዎች ምንጭ ናት ክብር ይገባታል እኔም እንድ ነገር መስራት ስፈልግ የሙያ ጠቅላላ እውቀት የመረጃ መፅሀፌ ሆናኛለች ለኔ መቼም ቢሆን እንደኛ ናት ማማዬ #1የኛ ጠቅላላ እውቀት ሸፍ የኛ ባለሙያ ውድድድድድድ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉

  3. ማዘርዬ በጣም ነው የማመስግነው ጠጅ ወዳጅ ነኝ እድሜ ለርሶ ሙያውን ከርሶ ተምሬእለሁ እንደፈለኩት እይነት ጠጅ እየጠመኩ መኮምኮም ነው እድሜን ጤና ይስጥልኝ በጣም እመስግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  4. ለጠጅ ስዃር እርሾ ሊጨመር??? ከየት ሀገር ነው የተማሩት?? በኢትዮጵያ ጠጅ በማር ብቻ ነው የሚሰራ ስዃር የሚጨምሩ ማር ላለመጠቀም ዋጋ ስለሚቀንስ ሲያጭበረብሩ ነው ስዃር የሚጨምሩ ። እርሰዎ ግን ሀገራችን ይጨመራል አሉ ስህተት ነው። ሲቀጥል በእርሾ ሳይሆን በጌሾ ነው የሚፈላው ብቻ ምንም ለማያቅ ሰው የርስዎ ሊጠቀመው ይችል ይሆናል እንጂ ለሚያቅስ እግዚኦ ነው የሚባለው