የምስር ቀይ ወጥ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Author Avatar

Bahlie Tube

Joined: Aug 2024
Spread the love


የምስር ቀይ ወጥ አሰራር -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe


1 1/2 Cup Lentil
1 1/2 Chopped Onion
1/3 Cup red chili powder
1 tbsp fresh garlic
4 tbsp Oil
1/2 Cup Tomato paste
1/2 tsp black seed
1/2 tsp White cumin seed
1/2 tsp black pepper
1/2 tsp garlic powder
Salt

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

45 Comments

  1. ምርጥ ሥራ ነው ተባረኪልኝ። ግን እኔ ምስር ወጥ የምሰራው ከበርበሬውና ከቲማቲም ቁሌት ቀጥሎ በመጨመር አብሬ እሽት አድርጌ በፈላ ውኃ ቀስ በቀስ እያቁላላሁ እስኪበስል ድረስ በሚፈለገው ውፍረትና ቅጥነት መስራት ነው ። ይሄም በጣም አሪፍ እንደሆነ አይቼበታለሁ።

  2. እናቶቻችን በርበሬ ሲያስፈጩ ከቅመም ጋር ነው ያ ነው የሚያምረው አሁን ግን ቅመም የሌለው ቅመሙን በላይ

  3. ውይ እሕቴ ቲማቲም ድልሕ ቢቀርብሽና ክቡን ቲማቲም ብትጠቀሚ ልዩነቱን ታይዋለሽ ያለዚያ በበርበሬ ብቻ ብትሰሪው ዶሮወጥን ያሥንቃል

  4. እኔ ባሌ የሚወድልኝ ነገር ሴትነቴን ወላሂ በጣም ነው የሚወድልኝ ጓደኞቹ ሲመጡ የሚኮራብኝ ነገር❤❤❤❤እልልልል🎉🎉🎉🎉

  5. Inantema mexfo negerin indematikoninu yet aweje new iko; melaku tefera lijochachuhin cigedil min neber yalachihut? Shegaw melakuye ye igziabiher tanash wendim, inezih in Marilyn keingidih anweldim! Neber mushow? Ahunim lezich lij xiru idfamu ijishi yeseraw migib kebelahu lela migib alfeligim, alayim, belina mushow wiredilat; wusha hulla!