ፋኖ ጎንደርን ተቆጣጠረ! 07/1/2017.ዓ.ም #habesha #መቼnews#ethiopianews #worldnews #news#mechenews1#uselection

Spread the love


ፋኖ ጎንደርን ተቆጣጠረ! 07/1/2017.ዓ.ም #habesha #መቼnews#ethiopianews #worldnews #news#mechenews1#uselection


In this video, we delve into the intense conflict between the Ethiopian military and the Fano, a paramilitary group in Ethiopia. The Fano, known for their fierce loyalty to their ethnic group and their willingness to fight for their beliefs, have clashed with the Ethiopian military in a series of violent confrontations.
#habesha…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

36 Comments

  1. በዚህ ዕድሜዬ እያየሁ ግርም የሚለኝ እና እንዴት እዚህ እንደደረስን እና በወንዽማማች መሃል ገብቶ እንዲህ እያባላ ዳር ቆሞ የሚስቅብንን አለማወቃችን ነው ሌላው ከኪሳራችን ከዕልቂታችን ተምረን ቆም ብለን ያለማሰባችን ነው እንደው ማን እረገመን ይሆን ፈጣሪያትን ሇይ ይቅር በለን በቃ በለን😢

  2. በመጀመሪያ የኣማራ ፋኖ ምንድ ነው መሰረታዊ ኣላማቹሁ? ሲጀመር ፋኖ እና ቄሮ በሚል ኣደረጃጀት ኦሮማኣማ የሚል ኣደረጃጀት ይዛቹሁ የትግራይ ወንድም ህዝብ ወረራቹሁ፣ደፈራቹሁ፣ኣበሳበሳቹት ያለና የሌለ ኣስከፊው በደል ኣደረሳቹሁ።ኣላማቹሁ ተሳካላቹሁ ወይ? ወይሰ ያሁሉ ያደረጋቹት በደል ተገልብጦ ወደራሳቹህ እና ንፁሁ የኣማራ ህዝብ የችግሩ ሰለባ ኣደረጋቹት ። ከዚህ ችግር ለመውጣት በመጀመሪያ የሽፍታ ስብስብ፣የወራሪ ኣላማ ያላቸውን በውስጣቹህ ኣስወጉዱና የኣማራ ህዝብ የሚወክል ድርጅት ይኑራቹህ? ካልሆነ እንደ ሽፍታ ከጫካ እየገባህ እየወጣህ ይሆናል ኑሮህ ይህ ኣይነት ኣካየድ ደግም ለራሳቹም ሆነ ለህዝቡ ኣይበጅም በመጀመሪያ ተደራጁ?

  3. ❤አየ አገር ማን ይሆን የሚያዝንልሺ በጦርነት አገር አይገነባም በጥበቡ በውቀት በፍቅር ነው 40 ወደኋላ ነው የቀረነው ምድረ ጁል ጂላጂል ጂልፎ

  4. እኔ የምለው እናንተ ፉኖ አይደላችውም የወያኔ ባንዳወች ናቸው እጅ አልሞትንም አለን ወያኔን መንገድ እየመታራችው አዲስ አበባ ያስግባችው ፍርዶች ናችው፣ አሁን ደሞ የወያኔ ግልገል መሪ አብይ ሲያባራችው አኩርፋችው ፉኖ ብላችሁ ምስኪን የአማራን ሕዝብ ታሳስታላችው ፍርዶች እግዚአብሔር አይቸኩልም እንደ ስርው በናንተ ባይ እርስ በልጅ ልጆቻችው ይቀታችዋል።

  5. በሉ ጥላቶቻችን መልካም መቃጠል ፍኖ እሚባል የለም ብላችሗል. ዛሬ ከገጠርም ከተማ ገብቷል ይመቻችሁ ድል ለፋኖ የገብይ ዳይፕር