ጷጉሜ 2ን ከቅዱስ ጋር! ሰላሜን ማግኘት እፈልጋለሁ!

Spread the love


ጷጉሜ 2ን ከቅዱስ ጋር! ሰላሜን ማግኘት እፈልጋለሁ!


የቅዱስ ሙሉጌታን ቻናል በሊንኩ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::https://youtube.com/@kidusmulugeta1798?feature=shared

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 8   +   7   =  

33 Comments

  1. እግዚአብሄር ምህረቱ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ቅዱሴ ሁሌም ከሱ ጋር ተጣበቅ ሁሌም በየቀኑ አዲስ ነገር ያረግልሃል የታመንከው አምላክ ሁሌም ይሰራል አይደክምም ሃይሉም አይዝልም ቅዱሴ እኔ ለአንተ እና ለወንድሞችክ ለእህትክ በዚ በጉርምስና ጊዜአቹ የእየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ሆናቹ እንድታልፉ እመኛለሁ እፀልያለሁ ቅዱሴ አንተና ወንድሞችክ በቤታቹ የፀሎት ህብረት ፍጠሩ መፅሐፍ ቅዱስ አጥኑ አሁን በአንድ ቤት እያላቹ ይህን አድርጉ እራሳቹሁን ችላቹ ከቤት ከወጣቹ አለም ቢዚ ታደርጋቹሃለች ይቅርታ ይህን ስናገር አትፀልዪም መፅሐፉን አታነቡም እያልኩ አይደለም ያላቹሁን ፍቅር ጥበብ ማስተዋል ስመለከት ወደድዃቹ እውነት ፍቅር ናቹ እየሱሴ በደሙ ይሸፍናቹ እናተን መከታተል የጀመርኩት ሳልዋሽ በ20017 ዓ / ም ነው ከዚ በፊት ሶሻል ሚድያ እከታተል ነበር በስደት ሆኜ እድሜ ለፓለቲካ ከምሰማውና ከማየው መጥፎ ነገር የተነሳ እስትረስ ያዘኝ ተጨነኩ አንድ ቀን ፊቴን ወደ ሞተልኝ እየሱስ መለስኩ መፀለይ ጀመርኩ ለራሴ ቃል ገባሁ መንፈሳዊ ካልሆነ ሚዲያ ማየት አልፎ አልፎ ኢቢኤስ በተለይ ሴፉ ሾዎ ላይ የሚቀርቡ እንግዶችን በዛ ምክንያት እናተን ለመከታተል ቻልኩ ገኒ ቆንጆ በሰው ለሰው ድራማ የማውቃት ሲሆን የቸከበረ ባሏን ፕሮፌሰር ሙሌ ደግሞ በስም በሬድዮ ኘሮግራም ሙሉጌታ ቦርባሬ ሲሉ እሰማለሁ የዋህ ቅን ልጆቹን ባለቤቱን የሚወድ አባት ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ረጅም ዕድሜ ይስጠው ዘመኑ ይለምልም ገኒ አንቺ ውስጥ ማስተዋልና ጥበብ ከፈጣሪ የተቸርሽ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ፀጋውን ያብዛልሽ የእግዚአብሄርን ፀጋ በቤታቹ አይቻለሁ ያለፈውን አሁን ስሰማ ሁሉም ለበጎ ነው እንዲያውም ፍቅራቹ ጨምሮ ነው የማየው እግዚአብሄር በልጁ በክርስቶስ ደም ይሸፍናቹ እውነት ሂወትም መንገድም የሆነው እየሱስ በቤትሽ ይንገስ አዎ ይንገስ ፍቅራቹ እየጨመረ እየጨመረ ይጨምር ተባረኩ ቅዱስዬ መንፈስ ቅዱስ አይምሮህን ይቆጣጠረው ቀን በቀን የሱን ማዳን መስክር እንዳልኩ ከወንድሞችክ ጋር የፀሎት ጊዜ ቢኖራቹ በክፍላቹ ሆናቹ ማታ ማታ ቃል ብታነቡ እርስ በራሳቹ ቃሉን ብትከፋፈሉ የእግዚአብሄር ፍቅር እንዴት ይበልጥ እንደሚያገኛቹ ውስጤን ይሰማኛል ❤❤❤❤❤ በብዙ ተባረኩ

  2. ይሄ ድምፅ ይሄ ጀግና ልጅ ለኢየሱስ ገቢ እንዲሆን እመኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  3. ወይ መታደል በል በርታ መረጋጋትህ ለኔም ተጋባብኝ በጣም ደስ ይላል አንተ እንዳልከው ወደ እግዚአብሔር ሞር የመቅረብ መንገዱ ይመስላልና በቤቱ ያፅናህ ታዲያ ዘፈኑን ተወት አርገህ በተሰጠህ ድምፅ አመስግንበት ተባረክ