ያማል ሙሽራዋ ልደት ከነሰራተኛዋ በባሏ ተገደለች ህዝቡ እያነባ ነው ድረሱልን Guramayle Ethiopian Daily News

Spread the love


ያማል ሙሽራዋ ልደት ከነሰራተኛዋ በባሏ ተገደለች ህዝቡ እያነባ ነው ድረሱልን Guramayle Ethiopian Daily News


‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
ያማል ሙሽራዋ ልደት ከነሰራተኛዋ በባሏ ተገደለች ህዝቡ እያነባ ነው ድረሱልንGuramayle Ethiopian Daily News
make sure that you subscribed to our channel and turn on…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 3   +   10   =  

20 Comments

  1. በሬ ከራጁ ጋር ትዳር መስሎት ዋለ ፣
    ድግሱን ደግሦ አብሮም ተዳበለ፣
    ሞት ቤቱ ተቀምጦ የዋህን ገደለ ፣
    የማስመሠል ደስታ ፌሽታውን ለውሦ፥
    በጭካኔ ልቡ ነጫጭ ልብሱን ለብሦ፣
    በግራው ቀለበት በቀኝ ደም አፍስሦ፣
    እልልታን ከዋይታ ቀየረው መልሦ፣ ያዳም ዘር ከሠይጣን 🕯️ይሻማውን ለኩሦ ።😮😢😮

  2. ኧረ ወንዶች ሴትን ማረድ ይብቃችሁ ጉልበታችሁን ለጥሩ ነገር ተጠቀሙ
    ከቤተሰብ ሆነ ማንም ባይስማማ ግድያ በምን መስፈርት ይመጣጠናል?