የዱሮዋ ፒያሳ ፈረሰች.. አዲሷን ፒያሳ 🙄Addis Ababa Walking Tour (504), 🇪🇹 Ethiopia [4K] |ከፒያሳ -4ኪሎ-ቀበና

Author Avatar

J Walking Tour

Joined: May 2024
Spread the love


የዱሮዋ ፒያሳ ፈረሰች.. አዲሷን ፒያሳ 🙄Addis Ababa Walking Tour (504), 🇪🇹 Ethiopia [4K] |ከፒያሳ -4ኪሎ-ቀበና


ከፒያሳ -4ኪሎ- ቀበና ድረስ ፈረሰ 🙄🙄🙄🙄 Piassa- Kebena, 🇪🇹 Ethiopia[4K]
In this video I am walking and showing you day to day life the street of Addis Ababa, Ethiopia, 🇪🇹 The location is the Center, Historical and earlier place of Addis Ababa City Piassa – Arat Kilo, final destination is Kebena….

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

48 Comments

  1. j waking tour በጣም ጥሩ የሆነ ስራ ነዉ የሰራኸዉ በርታ በደምብ አድርገህ ያዉም በጥራት ቀርፀህ ስላሳየኸን ለታሪክ ለማስታወሻነት ስላስቀረህልን ከልብ እናመሰግናለን ሌላም የቀረ ያላየነዉ ስለሚኖር እንደዚሁ ቀርፀህ አሳየን በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  2. ፒያሳዬ ሰፈሬ ባይሆንም መቀጣጠሪያዬ ከልቤ ነው ያዘንኩት አንቺም እህታችን ተባረኪ ጎበዝ በርቺ

  3. መፍረሱን,ይፍረስ,ቀድመህ,እኔ,ብሁን,ምንእሁናለሁ,ይባላል,አለደሀ,አብታም,ብቻውን,አያምርበትም,ለበጉ,ነው,ቤት,የእግዝያቤሔር,ነው,ጤና,ይስጣችሁ,ሁሉም,ያልፍል,ጠንካራሁኑ,የኩንትራት,ብታ,ነች,ሁሉም,ጥላት,ይሆዳል,

  4. 🔴🔴🔴🔴 በጣም ደስ እሚል ቪዲዬ እየሰራችሁልን ነው ከተማችንን እንድናይ ግን መንገዱን ብቻ ከሚሆን ፎቆቹንም አሳዩን እንዳይሰለች

  5. 🔴🔴🔴🔴 በጣም ደስ እሚል ቪዲዬ እየሰራችሁልን ነው ከተማችንን እንድናይ ግን መንገዱን ብቻ ከሚሆን ፎቆቹንም አሳዩን እንዳይሰለች

  6. 🔴🔴🔴🔴 በጣም ደስ እሚል ቪዲዬ እየሰራችሁልን ነው ከተማችንን እንድናይ ግን መንገዱን ብቻ ከሚሆን ፎቆቹንም አሳዩን እንዳይሰለች

  7. ምን ደህና ቤቶች ኖሮ ነዉ ፒያሳ ፈረሰች የምትለው ፒያሳ ቆሻሻ ሰፈሯ ፀዳ ብትል አይሻልም ምናለ ደሃ ሀገር የምትባል ማላዊ ሀገር ሄድህ ብታይ እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ቤት 1አታገኝም እና በጣም ልናፍር ይግባል እስከዛሬ ይህን ታቅፈን በመኖራችን

  8. know days New York look like hell my people try to reach that sitain level before you reach that level GOD will come to you gives punishment what you done the country 😢

  9. Old cities are everywhere in the world. You don't have to demolish them. Noooo. new cities can be created instead. I can't imagine the chaos this creates on citizens😱 the video creator, I applause your awesome job 👏👏

  10. አሮጌው ተውግዶ በአዲስ ሲተካ አቤት ማስደሰቱ ! አናንተ ለመቃውም አንጂ ለስራ ያልታደላችሁ ይብላኝላችሁ! ጨለምተኛ ሁላ !❤

  11. ፒያሳ አልፈረሰችም ስሟን ይዛ ትቀጥላለች አሮጌ ቤቶች ይፈርሳሉ በምትካቸው ፒያሳን የሚመጥኑ ዘመናዊ ህንጻዎች ይገነባሉ ኃቁ ይኼ ነው

  12. አሁን ዶሮ ማነቅያ ለምን ይፈርሳል የሚል ካለ እውነት ቀውስ ነው።በጣም ሲበዛ ቆሻሻ ቦታ ነው አሁን ገና የከተማው አስተዳደር ወስኔ ወስናል በግሌ ለንዋሪዎቹ ደሞ የተሻለ መኖርያ እንደሚሰጥ ተስፍ አደርጋለሁ።እኛ ስንት ገንዘባችንን ጨርሰንበታል በቁማር,በጫቱ ,በመጠጡ ,ያኔ ነበር መፍረስ የነበረበት የስንቱ ሰው ህልም ሳይበላ እውነት ።ከእግዚአብሔር ጋር ወደፊት ወደ ሀገሪ ስገባ ፒያሳን በአዲስ አያት ይሆናል።

  13. it is so sad to see this it has ancient story which has to be kept even all over the world they build new cities by not touching some known area for the future generation i do not understand what is going on my heart is broken…

  14. Tarik matefat new yetyayazut. Lemin adis bota moltwal yemifelgew limat eza ayseram. Ken yestew kil dingay yisebral They are doing Demography change.