የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)

Spread the love


የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)


Roasted Nuge(Nigar) seed and Peanut butter
Boil 20 to 30 minutes

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

50 Comments

  1. ያገሬ ልጆች ሰላም ና ጤና ይብዛላችሁ፣ ኦቾሎኒና ኑግ
    ለሳል፣ ለጉንፋን ፍቱን ነዉ
    ኑግ ፣አይረን፣ፎስፈረስ፣ ካልሲየም፣
    ካርቦሀይድሬት፣ ፋይበር፣ ፕሮቲን፣ ፋትስ፣ቫይታሚን ሲ አለው።

  2. ይቺን ልጅ በጣም እወዳታለሁ፡፡ ብዙ ሙያ አስተምራኛለች፡፡ ግን ብዙ ላይክ የላትም እባካችሁ ላይክ አድርጉላት፡፡

  3. ዜድዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ቤተስብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ ሼር በማድረግ ደግፊኝ አመስግናለሁ🙏❤️

  4. ሰላም ለ ሀገሬ ልጆች። እና ለ ሀገራችን🇪🇹 ኢትዮጵያ ይብዛ ውዶችዬዬ, ሰላም እና ጤና ፍቅር❤️ ያብዝልን /ቤተሰባችሁ ሆኛለሁ ,,,😍 ቻናሌን በመጎብኘት ዘና ይበሉበት ።

  5. እናመስግናልን በጣም ዜድ ስብስክራይብ አድርጌሻልሁ ያየሁሽ ለመጀመርያ ጊዜ ነው አቦ ተባረኪልን

  6. ዜድዬ ባለሙያ ቆንጆ ነው እኔም ጠጥቼ አውቃለሁ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
    👍👏👏
    የኑግ እና የተልባ ሲፈጭ(ዘይቱ ሲወጣ) የሚጣራው ይገርምሻል ቱርኮች ለእስክራብ ይሸጡታል እኔ እየጨመቁ ዘይቱንም የተጣራውንም ሲሸጡ አይቼ ገዝቻለሁ እንዳልሽው ትላልቅ እና ጥርት ያለ ነው ፍሬው ያምራል። ዘይቱን ለሳል ብለው ነው ሚሸጡት ልክ እንደ ሽሮፕ እየለካሽ ጠዋት እና ማታ ይጠጣል ።
    የኑጉን የተጣራውን ለፊትም ለሰውነት እስክራብም ይሆናል ሞክሪው ዜድዬ ።
    በጣም ደስ ይላል ዛሬ እረዘም ብሎአል ቪዲዬሽ እንወድሻለን አትጥፊ
    አመሰግናለሁ👍👏👏