የቻምፒየንስ ሊጉን ድክመት ያስረሳው ጎል ያማስቆጠር ተነሳሽነት። | Arsenal | Bisrat Sport |ብስራት ስፖርት

Spread the love

የቻምፒየንስ ሊጉን ድክመት ያስረሳው ጎል ያማስቆጠር ተነሳሽነት። | Arsenal | Bisrat Sport |ብስራት ስፖርት


#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

48 Comments

  1. 2:0 ማለት ጨዋታውን አላየኸውም ለነገሩ የኛ ድል እንዲሁ ዝም ብሎ ያበሳጭሀል እኛን በተመለከተ ከተንብኔል እስከ ትንተና ሆን ብለህ በሚመስል መልኩ ታበላሻለህ ። በል ይሄንን ጨምላቃ ተንብኔልህን ወይም ፖስተርህን በትክክለኛ ውጤታችን ቀይረው ውጤታችን ከእረፍት በፊት ላይ ነው 2:0 የነበረው አባቴ ጨዋታው 4:1 ነው ያለቀው ። በክለባችን አትምጣብን ተወን አንተ ሰው ተወን 😂😂😂😂😂

  2. እንዴ ኧረ መንሱር ግራፊክስህንማ አስተካክል። በቀላል ነገር ስራህን አትበድለው። ባለፈውም ተሳስቶ ነበር። ዛሬም የውጤት ገለፃው ለአማቶሮችም አይመጤን። ድካምህን በጥቃቅን ድክመቶች አታደብዝዝ። ሌላው ሰው እንደመሆነህ ስሜትህ የሚገፋህ ነገር ይኖራል። እሱን እንረዳለን። አቀራረብህና አዘገጃጀትህ የሚደነቅ ነው።

  3. መንሱር እራስህን የእግርኳስ ኤክስፐርት አድርገህ አትይ። እንኳን አንተ ትልልቅ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች ግምታቸው ይከሽፋል። ቀስበቀስ ከጋዜጠኝነት ወደ ስሜታዊ ደጋፊነት ተንሸራተሃል። ድጋፍን ብቻ ሳይሆን ወቀሳንም ተቀበል። ፍልሃም ሲያገባ ድምጻችሁ ጠፋ። ይህ ነውር ነበር። ለአድማጭ ክብር ስጡ። የፍልሃም ደጋፊም አሉ። ጋዜጠኛ ሚዛናዊ ካልሆነ በአድማጭ ይተፋል። ትንሽ ሲሰሩ ወይም በእድል ሲያሸንፍ ማንቼን ትክባለህ። ኦዲጋርድና ሃቨርትስ ትልልቅ ቡድኖች ላይ አይችሉም ስትል ነበር። አፍህን አዘጉህ። እባክህ ከጎንህ ሌላ የሚያርምህ ሰው ይኑር። ለብቻ መሥራት እራስህን እንዳታይ አድርጎሃል። 6ኛ ደረጃ ላይ ስላለ ቡድን አራት ተከታታይ ርዕስ መስጠት የደጋፊነት እንጂ የባለሙያነት ድርጊት አይደለም። ከጭብጨባ ይልቅ ተግሳፅን ስማ። ከአክብሮት ጋር ወንድሜ!

  4. በእኔ እምነት የአርሴናል የትናንቱ ጨዋታ ልዩነት ፈጣሪ ጀርጊኒሆ ይመስለኛል። የፖርቶ መከላከልን መሠረት ያደረገ አጨዋወት ከሜዳ ውጪ የደጋፊ ጫና አርሰናል አቻ ሆኖ የመጨረስ ፍላጎት እና የአርሴናል ተጫዋቾች የልምድ ማነስ በቻምፒዎንስ ጨዋታ አርሴናልን በስተመጨረሻ ዋጋ አስከፍሎታል።

  5. መንሱሬ ምንድነው የለጠፍከው ፖስተር ላይ ያለው result??? 2 – 0 እኮ አይደለም ያሸነፍነው!🤔
    ወይስ የ first half result ብቻ ነው? ወይ ደግሞ የአምናውን በሜዳቸው የለበለብናቸውን ነው??

  6. የማንችስተር ደጋፊዎች የቡድናቸውን እውነታ ቢቀበሉ የተሻለ ነው ማንቼ ምንም ዓይነት የቡድን ማንነት የለውም እንደ ለማጅ ቡድን እየተጫወተ ነው የሚሸነፈው ፣የሚያሸንፈውም እንደ ቡሩኖና አንቶኒ ያሉ ነጭናጫ ተጫዋቾች ችሎታቸውን ማውጣት ያልቻሉት ጨዋታው ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ በመነጫነጭ ግዜያቸውን ያሳልፋሉ
    አርሴ ግን በአስገራሚ ሁኔታ በማራኪ የአጨዋወት ስልት ቡድናቸውን ለመጥቀም ከመጨቃጨቅ ይልቅ ጨዋታው ላይ ትኩረት በሚያደርጉ ተጫዋቾች የተሞላ ቡድን ነው።

  7. መንሱሬ እኔ የአርሴናል ደጋፊ ነኝ። የፈለገ የአርሴናል ፕሮግራም ይዘህ ብትመጣ honestly speaking ፕሮግራምህ ይሰለቻል totally boring

  8. መንሱሬ ሮጠህ ነው እንዴ ስቱዲዮ የደረሰከው ትንፋሽ በትንፋሽ ሆንክ😂 ለማንኛውም ሻሼ 6 ነጥብ አጥታለች ያው ኢቲሀድ ላይ መወገሯ የታወቀ ስለሆነ ለማንኛውም ባለመድፉ ፀሎት ካደረገላችሁ 1 ነጥብ ታገኛላችሁ

  9. አርሰናል እንግሊዝ ላይ የተሻለ ጎል ያገባል ፖርቶ ላይ ማሸነፍ ያቃተው መልሱ ቀላል ነው የሻምፒዮንስሊክ ልምድ የለውም።
    መፍትሔው ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ ልምድ ያለው ተጫዋች ማስፈረም አለበት😮