የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
የተልባ መጠጥ አዘገጃጀት(flaxseed drink Ethiopian food)
Ingredients: flaxseed, honey, sugar and water.
source
Reviews
0 %
የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሰላምና ጤና ለሁላችን ያብዛልን፣ የተለያዩ የተልባ ዱቄት አዘገጃጀት ና ለመጠጥ እንዴት አንደምንሠራ አቅርቤአለሁ፣ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ለምታበረታቱኝ የቻናሌ ቤተሰቦች ከልብ አመሰግናለሁ።
Seat atekakem yekrshal betam yestekakel wesagnun bicha kortesh bitastelalifi teru new
Seat atekakem yekrshal betam yestekakel wesagnun bicha kortesh bitastelalifi teru new
ተኛሽበት እኮ።
Gize qoxibi
ተልባው አፈር ነበረውና አጠብኩት ዝናብ ነበር ፀሐይ አልነበረም እስከትናንት ማታ ድረስ ደህና ነበር ዛሬ ጥዋት በሙሉ በቅሎ አደረ ምን ላርገው?
👍👍👍
Wooow
ተልባ ያክሳል አሉ እውንት ነው
How do you make the hot one 😭
Tebarek betam new mameseginish yaleshin muya silakafelishilin
በጣም ስልችት ምታረጊው ዩቱበር ቀልጣፋ መሆን አለበት ካንቺ ሊማር የመጣ ታግሶ ሊሰማሽ ይከብደዋል… 100 ግዜ ፈጭቼዋለው ቆንጆ ሆኖ ደቋል ማለት አይጠበቅብሽም በተረፈ እናመሰግናለን
ለምድነዉጥቅሙ ንገራኛእደተልፊኜማማየ
እረ ስታገላብጭ ዋልሽበት እኮ
Hi
እናመስግናለን ሞክሬው በጣም አርፍ ነው❤❤❤
ለነብሰ ጡር የሚዘጋጀዉ እደዚህ ነዉ ?
እና በባዶ ሆድ ይጠጣል?
❤❤❤❤❤
ይህንንማ ማንም ያውቀዋል
የማሩ ጥቅሙስ🤔🤔
አረ ጊዜ ገደልሽ ምነው እንዲህ አይነት አገላለፅ በጣም ነው ሚያዝግ አስተካክይ ዋ
Thank you Z
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በርቺ
ምነው ጥፍርሽን እንኳን ብታስተካክይ 😡😡😡
ቆንጆ ነው ግን ፍጥነት የለሽም
ጥቅሙ ምንድ ነው
I totally enjoyed watching and now my home made drink tastes so much better
አገላለፅሽ ያስጠላል ምትደጋግሚውስ ነገር!!!!!