የማር ብርዝ አሰራር! (How to make Ethiopian drink/BERTH)

Author Avatar

Ethiopian Kitchen

Joined: May 2024
Spread the love


የማር ብርዝ አሰራር! (How to make Ethiopian drink/BERTH)


Ingredients:-
1 ኩባያ ማር ( 1 cup Haney)
4 ኩባያ ውሀ ( 4 cups Water)
1 የሻይ ማንኪያ እርሾ ( 1 tsp Yeast)
1/4 የሻይ ማንኪያ እርድ ( 1/4 tsp Turmeric powder)(optional) እርዱ ከለሩ እንዲያምር ከፈለግን ብቻ ነው የምንጨምረው

:-Mix the turmeric powder with a little…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

25 Comments

  1. ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ። ይህን ቪዲዩ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው እና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር በማድረግ እንዲሁም አስተያየት ካላችሁም በመጻፍ አሳውቁኝ። ስለ ጊዜአችሁ፣ስለ ድጋፋችሁ ከልቤ አመሰግናለው።የእግዚአብሄር ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ

  2. ,እርዱ እና እርሾዉ ከሚገባ ትንሽ ስኳር እና ቅርንፉድ ,ሎሚ ብታስገቢበት አሪፍ ነዉ ስኳሩም ለማፍላት ይረዳዋል

  3. 💚💛❤ቤተሰብ፣እስቲመልሺልኝ፣እሔንጥያቄ፣ማር፣ሲቀመጥ፣ይወፍራል፣እንዴእውነተኛማር፣በምን፣ማወቅእችላለሁንገሪኝ፣እስቲየኢትዮጲያማርነው፣ከዛየመጣ፣በናትሽ፣ንገሪኝ፣እሺ

  4. Thank you for sharing this video. I never hear adding Eird and Yeast in the making of Berz so far. Berz is not alcoholic drink and yeas will ferment the honey it is another drink not Berz nor Tej.