ዋጋ ብንቀንስም ገዥ አጥተናል ቤት ሻጮች በአዲስ አበባ @addistube14 #ebs #ethiopia #eshetu #amhara #somalia #abelbirhanu

Spread the love

ዋጋ ብንቀንስም ገዥ አጥተናል ቤት ሻጮች በአዲስ አበባ @addistube14 #ebs #ethiopia #eshetu #amhara #somalia #abelbirhanu


ቤት ሽያጭ
ቤት ገዥና ሻጭ አለ ግን ተፋጠዋል
modern vila house for sale in our country in Addis Ababa, different area
Looking for a spacious and modern building in different area? Check out this stunning vila house building for sale in the saris area! With ample space and a prime location, this building is perfect…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

31 Comments

  1. ዋጋው የሚሊዬኖች ብር ክምር አርገውት ማን ችሎ ይግዛቸው::ከጥቂቶች በስተቀር::ከብዛት ማትረፍን ሳይሆን በአንዱ ሽያጭ መዝረፍ የሆነው የንግድ ስልት መጨረሻው ገዥ ጠፍቶ ቀጥ ማለት ነው::የህዝቡን የመግዛት አቅም ያላማከለ ንግድ መውደቅ ማምጣቱ አይቀሬ ነው::

  2. ባሁን ሰዓት ኢትዮጵያ የኔ ነው ብለህ የምትተማመንበት አገር እንኳን ቤት መግዛት በሰላም ለመኖርም እየተሳቀቅን ነው

  3. በዚህ ሁሉ ነገር የቸጭበረበረ በሆነበት ሰአት ከባድ ነው መግዛት በተለይ አዲሰ ካርታና ግንባታ ከባድ ነው ለሸያጭ እንደነገሩ በአሁኖቹ ተዋንያኖች የተገነባ ሰለሚሆን ይጠንቀቁ ኮንድሚኒየም አፖርታማ የተሻለ ነው ለታማኝነቱ እና የድሮ ቤት የተሻለ ነው

  4. Do not buy any house in Addis. The price is cosmetics. The mafia government is printing money and injecting it into the market. That’s why inflation specifically housing and food prices are soaring.

  5. ወደ ክፍለ ሃገር ኤዳችው ሰፊ መሪት ገዝታችው ከጀርባው ከብትና ዶሮ እያረባችው አትክልት ተክላችው ነፃ ንሮን ለምን እንዳቅማችው አትኖሩም
    ሁሉም አዲስ አባ አዲስ አባ አዲስ አባ
    ሌላው ከተማን አዲስ አበባ ማድረግና ማስበለጥ ይቻላል

  6. አዲስ አበባ እንደ ልብስ ቅማልና ትዎን ከመሰግስግና ከተማዎን ከማጨናነቅ ለምን ተወልዳችው ካደጋችሁበት አገር ባቅማችው በግብርና ስራ አትሰማሩም

  7. The House price will be crash sooner or later in Ethiopia. I guarantee you ! the reality will be soon .Suprise and suprise. No money at all and affordability .The property prices could come crashing down.This could lead to bankruptcies. Already the Government and starts printing money locally.

  8. Good, I hope people stop buying houses… it's ridiculous how these prices are inflated. All the business people are corrupted and control everything from import and export to making anything available. Nobody in the right mind invest in such things except the greedy once. I am not planning to own home in Ethiopia after everything we own in Addis has been taken away from us. There's nothing I call my own.

  9. ጎበዝ፡ ሠነድ፡ በሚጭበረበርበት፡ አገር፡ ካርታ፡ በሚጭበረበርበት፡ አገር፡ ማንን፡ አምናችሁ፡ ነው፡ የምትገዙት፡ ማንን፡ አምናችሁ፡ ነገ፡ አንዱ፡ የኔ፡ ነው፡ ውጣ፡ ቢልህ፡ ምን፡ ማስተማመኛ፡ አለህ፡ ጎበዝ።