
“እርካታ ቤት ኪራይ አይከፍልም” – ዶ/ር መላኩ አባይ Dr. Melaku Abay | Season 04 Episode 03 | Podcast | Hakim
“እርካታ ቤት ኪራይ አይከፍልም” – ዶ/ር መላኩ አባይ Dr. Melaku Abay | Season 04 Episode 03 | Podcast | Hakim
Dr. Melaku Abay is a young Ethiopian Pathologist. He is known for his academic excellence, humility towards his students, care for his patients, technical expertise and dedication to his field.
In this podcast episode he takes us on his journey from humble beginnings to prominence in Ethiopian Healthcare.
This is his story
#Hakim #Podcast…
source
Reviews
0 %
Over crisis to be hakim in ethiopia.
Very Good Explanation melaku
Am I the only person bey programk adis engeda be meta kuter felogoten mekeyayerw …. Filmochu becha sayhon ahun yanten engedoch erasu hasaben andu lay endalarg eyftnugn new 😂😂
Dr.Haromsa be humble
bet mekfel techegrenal ena endiseten arglign dr
ASSELA AWUKEH NEBER YENE FIKADU JELESE
REVOLUTION😤😤😤😤😤😤😤😤
እኔማ የራሴን reality አምኜ ተቀብያለው።
የሚያሳዝኑኝ ቤተሰቦቼ ናቸው😢😂😂ስንት ጠብቀው ባዶ እጃቸውን 😂😂ምንም ሳላደርግላቸው
አገሪቱ ደሀናት ዋጋ ከፍላ አስተምራቹሀለች መሪዎቾ ጨካኞች ናቸው ምን እንዲደርግላቹህ ነው የምትፈልጉት? አገሪቱ የተማሩ ሰዎች ብቻ የተለየ እንክብካቤ የሚደረግላቸው አንደኛ ደረጃ ዜጎች የሚሆኑባት ሳይሆን ደሀ ገበሬውም እንደተማሩት ዜጎች የተለየ እንክብካቤ ይፈልጋል!!! አመስጋኝ ሁኑ። ስርአቱ ካልተመቻችሁ ደግሞ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ መታገል ይጠበቅባችሁአል። የድሀ ልጅ ህይወቱን ገብሮ የስርአት ለውጥ እንዲመጣ አትጠብቁ
የሙያስነ ምግባርም ይኑራቹህ ሁላችሁም ባትሆኑም ችግሩ በስፋት ይታያል
ፍትህ ለሀገራችን ሀኪሞች።አዎ ሊስትሮ አንድ ሺ ሊሰራ ይችላል።
ዶክ በአንድ ነገር አልስማማም፡፡ እኔ ነጋዴ ነኝ፡፡ ነዋሪም ነኝ፡፡ አ.አ ውስጥ በየአካባቢው ጥራቱን የጠበቀ ህክምና ማግኘት አይቻልም፡፡ ሩቅ ቦታ ሄደህ ነው፡፡ እናም እጥረቱ አለ እንጂ ሳቹሬት አላደረገም፡፡ ገና ምኑ ተነክቶ፡፡ ይልቁን እናንተ ከትምህርታችሁ ወጣ ያለ ገበያውን የመፈለግ ነገር ላይ አተኩሩ፡፡ በጣም ተቸግረናል ሀኪም በቅርብ ስለሌለ፡፡
ant yetamarkow le genzeb aydelam
While I thank you for genuinely letting us see the details in medical field, it's so sad to hear that you pay for the services you may want during sickness. Don't you professionals have a body that speaks for you? It's shame for all of us and for the country to keep medical professionals under such illogical regulations. Plus, how come Ethiopia pays less than Rwanda or Somalia??? Something has to be done.
Thanks to Dr Fekadu (internist) at asella for the quality of the education 👏 👏👏
Great interview! Funny enough, I had the opposite journey—I initially wanted to become a medical doctor after finishing high school in Addis but ended up studying mathematics instead. And now, I love it!
The best joke I've ever heard ..623 birruan eresitehatal..ende 2623 be 4 ametat speciality chemirehal…this means how much we are going through darkness, hopeless, journey and our ultimate goal is to get rid of this system and this country…. because we have had enough die hard situation with MOH and ewnetim susegna honeniko nw..be unnecessary challange wust succeed yemadreg kefitegna Sus wust nen..kedmen erasachinin enakim…
One day the Ethiopian health system will get improved and the actors of the system will be compensated that ultimately will benefit our society.
Yet, don't forget that no one will stand for you as a professional you should see alternatives, healthcare or other sectors.
We used to go to toilet using umbrella!
Dr. Tesfa
❤ big fan
ዶ/ር አብርሃም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ውይይት የዛሬው የተለየው አቻህ በመሆኑ ጥሩ ውይይት ነው እንደጓደኛ በመሆኑ ነገር ግን የተገነዘብኩት አንድ ነገር ሁሉም የህክምና ባለሞያዎች የስራቸውን ያህል እንደማይከፈላቸው ሁሉም ተጋባዥች የሚገልጹት በመሆኑ ሀገራችን ብዙ ወጪ የወጣባቸው ባለሞያዎችም ብዙ ደክመው ተምረው በሚከፈላቸው ክፍያ እርካታ ከሌላቸው አንድን ምርት አምርቶ አገርን እያስራቡ ሌላ ሀገርን እንደ ማጥገብ ስለሚሆን የሚመለከተው ሁሉ በዚህ ላይ ትልቅ ትኩረት ማድረግ እንዳለበት ይሰማኛል አለበለዚያ ለማስተማር ያወጣንው ወጪ እና የተማረ የሰው ሃይል ብክነት ያመጣል በመሆኑም ትኩረት ያሻዋል
Endew bemote 1 ngr lileminachu le Ande ena lemecheresha gize selamawi mimesil self eniwuta sira behageritua betemesasay seat enakum yemecheresha amarach yehonewun tigil enitagel…keza melsu mayategib kehone yeyerasachin wusane enwesin..beye page lay eyewetan keminalekakis Ande korten action eniwused
ልብ ይነካል እውነት ስሜታዊ አድርጎኛል ስሙና ክብሩ ያልተገናኘ ሰው ተምሮ ዳቦ መብላት የከበደበት የተማረ የተገፋበት መሀይም የነገሰበት ሁኔታ ላይ ብንሆንም ያልፋል ብለን በተስፋ እንኖራለን ዶክተሮቻችን እንደ ሻማ ቀልጣችሁ እኛን ስለምታገለግሉን አመሠግናለሁ።
We're suffering alot… መኖር ትተው ያስተማሩ በተሰቦቻችን ምንም ሳናደርግላቸው ልባችን እንደተሰበረ አይናችን እያየ እያረጁ ነው፤ ለታናሽ እህት ወንድሞቻችን የጎደለባቸውን ነገር እያየን ምንም ማድረግ ተስኖን ሞራላችን የተሰበርን፤ ማግባት ፈልገን እድመያችን ደርሶ የፍቅር ጓደኛ ለመያዝ የተጨነቅን ከያዝንም ምን እና እንደት እንደምናደርግ ግራ የገባን …ለስሙ ሀክም ነን በውስጣችን ብዙ ተሠብረን ለታካምወቻችን ስንል ፈገግ የምንል😭hayiiii'i
የተከበረ ሙያና የምትከፍሉት መሰዋትነት ነው ትልቅ ነው ግን ይኑራችሁ የሚያሳዝነው ዛሬም እየተቸገራችሁ ስለምታክሙን አመሰግናለሁ በርቱ እግዚአብሔር ሁኔታሁ እዲለወጥ ምኞቴ ነው
Ere bakachihu….we should do something..doc
Shout out…
i am also from Assela
Please let us stop calling residency programs "learning/teaching". It is a specialty training program that should count as a job experience. Do not devalue your status by calling residents students.
Our economy is ranked among the top 5 or top 10 in Africa, but our doctors are paid the least. Why
We love u dr mele one of our best instructor in assela ❤
Finally, someone has exact same story with me in joining medicine.
mele
Can someone answer me, In Ethiopia if the ratio of Doctor to People is unmatched (meaning the demand is high) and, Doctors are not well compensated. Why don't we see new clinics opened by professionals what are the bottlenecks?
BTW ዶክተር መሆን እኮ ችግር አልነበረውም ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሲስተሙ መስተካከል አለበት ለዚህ ደሞ ይሄ ትውልድ ወሳኝ ሚና መጫወት ይኖርበታል…
🙏🙏🙏