አዲስ የኮንዶሚኒየም እጣ ወጣ | በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች ታወቁ | Ethiopia House & Business Info
አዲስ የኮንዶሚኒየም እጣ ወጣ | በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች ታወቁ | Ethiopia House & Business Info
አዲስ የኮንዶሚኒየም እጣ ወጣ | በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች ታወቁ | Ethiopia House & Business Info #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ …
source
Reviews
0 %
የደሀው፡እምባ፡እደ፡ጎርፍ፡አፍራሾን፡ጥጋበኛ፡ጠርጎት፡እዳይሄድ
አረ፡ህዝብ፡አለቀሰ፡አረ፡ህዝብ፡አለቀሰ፡ህወት፡ጨለመበት፡አረ፡ፍትህ
መንግስት፡ለህዝብ፡መሰብ፡አለበት፡ለምንድነው፡ህዝቡን፡አፈናቅሎ፡አስለቅሶ፡የሚተወው፡ፍትህ፡ቤት፡ፈርሶባቸው፡ህወት፡ለጨለመባቸው፡ዜጎች፡አረ፡ፍትህ፡አረ
Weshatme nh
በቀጣይ ይፈርሳሉ ያልከዉ ወሬ የታለ?
ቆጥቦ ቤት ለማግኘት ከ10አመት በላይ መጠበቅ ላም አለኝ በሰማይ ነውና ስደት በብዙ መልኩ የተሻለ ነው ምክንያቱም ኢትዮጰያ ውስጥ መኖር የሚታሰብ አይደለም።
አንድ ወንድሜ ይህን አጫወተኝ ለኮንደምኒዬም ስመዘገብ እድሜዬ 40 ነበር አሁን እድሜዬ 60 ሆኖል አሁንም ምንም የለምአይ 40/60 ቤቱ ውስጥ በህይወት ከምኖርበት በዘመኔ ይደርሰኛል ብዬ በተስፋ የጠበኩበት ግዜ በጣም እረጅም ነው ። አሁን ተስፋ ቆርጫለሁ ከዚህ በኋላ ቢደርሰኝም ደረጃ መውጣት መውረድ ይከብደኛል ። ብሎ አጫወተኝ እኔም በጣም አዘንኩ ለካስ የኔም እድሜ ተመንጠቋል
አይ መገጣጠም የተመዘገበው 40/60 ሲመዘገብ እድሜው 40 አሁን እድሜው 60 ይህ ሁሉ ዘመን ያለፈው አላግባብ የተሰራውን ቤት አንድ ግዜ ለልማት ተነሺዎች ሌላ ግዜ ለገበሬ ልጆች እና ቤተሰቦች ሌላ ግዜ ለመንግስት ሃላፊዎች ሌላ ግዜ ለመንግስት ሰራተኞች ሌላግዜ ለሴቶች ሌላ ግዜ ደግሞ ለአካል ጉዳተኞች ሌላግዜ ደግሞ ለአስተማሪዎች እየተባለ ዘመናችንን ጨረስነው ። ኮንደሚኒየም ጥበቃ 20 አመት ። ከዚህ በኋላ የሚያዋጣው ኮንደሚኒየምን መጠበቅ ሳይሆን የእየሱስን መምጫ ነው እሱ ወደ አዘጋጀልኝ በሰው እጅ ያልተሰራው“ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥1
እኛስ እንዴ የሰው ልማት የለም ማለት ነው አገር ስታምር ሰውስ ?
በትክከል የተመዘገበ መቼ ነው የሚወጣው አዲስ የሚወጣው በ 1997/2005 የተመዘገበው
ግፍ ነዉ
20/80 ምንምተስፋ የለምን ማለት ነው እባክህ ጠይቅልን
የሁለት ሺ አምስት ተመዝጋቢዎች እጣ በቃ በዚሁ ተደመደመ ወቸጉድ ለድሃ የሚያስብ ጠፋ በጣም ያሳዝናል።