
“አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ስር መተዳደር አለባት” | ብልጽግና ፓርቲ ለምክክር ኮሚሽኑ ያቀረበው አጀንዳ | Addis Maleda | Addis Ababa
“አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ስር መተዳደር አለባት” | ብልጽግና ፓርቲ ለምክክር ኮሚሽኑ ያቀረበው አጀንዳ | Addis Maleda | Addis Ababa
#ethiopia #ethiopian #ethiopianews #addisababa #ዜና #ኢትዮጵያ
አዲስ ማለዳ ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነትን፣ እንዲሁም የተረጋገጡና የትም ያልተሰሙ ዜናዎች የሚቀርቡባት የብዙኃን መገናኛ ናት።…
source
Reviews
0 %
User Score
0 ratingsRate This
Sharing
Tags
abiy ahmedaddis ababaaddis merejaanchor media ethiopiaarts TV worldebs tvEMS (Ethiopian Media Services)EntertainmentETHIO 251 MEDIAethio 360ethio 360 mediaethio 360 media live today nowethio 360 media todayethio 360 media today liveethio 360 media ዛሬ ምን አለethio 360 media ዛሬ ምን አለ todayEthiopiaEthiopian ReporterEthiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያFeta Daily NewsNewspoleticalreyotZehabesha
45 Related Posts
Related Posts
Teddy Afro : Yamral ( ያምራል ) New Ethiopian Cover Music 2024
0
reactions
2
views
Ethiopia – በፑቲንና ዘለንስኪ የታመኑት ሰው! የጠቅላዩን ሽልማት ሊወስዱ?
0
reactions
2
views
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ Etv | Ethiopia | News zena
0
reactions
2
views
በክት ፡መሬት ፡የመጣሕበት ፡ጠይቅ ።
ይሔ ፡ወደል አህያ ፡ታሪክ ፡አያውቅም ።
ፋታ ከሰጠ ምን ጣጣ አለው?
ነገ የታሪኽ ቆሻሻ ጥላቹ አትሒዱ አገራዊ ምክክር የምትባሉ ኢትዬን ለሚበታትኑ ዘረኛ መሪዎች አታመቻቹ ነገ ትፀፀታላቹ በሰማይም በምድርም ነብሳቹ በሰማይም በምድርም ከነ ልጆቻቹ አያርፍም አትሸወዱ ለወር ዘራቹ አተላ ታሪክ ጥላቹ አትለፉ የተናገርኩት ለታሪክ ይቀመጥ ዋን ነኝ ከወለጋ
በኔ እይታ የወያኔ ህገመንግሰት በረጅም ሲያቅደዉ የነበረ የሰራአፈፃፀም ነዉ ለዚሁም ሰሞኑን ኮሎኔል ገረሱ ….. እየገነባን እያዋለድን ያለነዉ ኦሮምያን ለመመሰረት ነዉ አማራም ጋምቤላም አፋርም ጎረቤቶቻችን እንዲሆኑ ነዉእየሰራን ያለነዉ ብለዉ በድፍረት ፕሮግራምና እቅዳቸዉን ባለሰልጣኑ ገልፀዋል ማንም ትንፍሸ ያለ አካል የለም
እድሜና ጤና ያለዉ ብዙ ይሰማል ያያል ???የኔየኔ ማለት የትያደርሳል ባንድራንሰ ለመለወጥ መንደርደርሰ መቆሚያዉ የትይሆን
ሃሃሃሃ እየቆዩ ቀስ እያሉ እንደ እባብ እየተልመጠመጡ ከአዲስ አበባ አናት የማይወርዱ። ቤት እያፈረሱ ህዝብ ማስለቀስ እንደ ትልቅ ስኬት የሚቆጥሩ አስመሳዮች። የእውነት ወያኔ ማረኝ ያስብላል
አረ ሼም እወቁ አገር አታፍርሱ የኛ የናፈቀን ሰላም ነው
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ያን ናት።የማንም ክልል መሆን የለባትም ልክ ሌሰቶ በደቡብ አፍርካ መሀል እንደምትገኝ።የተገነባችው በአንድ ብሔር ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያን ሐብትና ንብረት እንድሁም ኢትዮጵያ ለዘመናት ከውጪሐገራት ብድርናእርዳታጭምር ነው
አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ስር ትግባ የሚለው ጥያቄ ከኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ቅርንጫፍ ፅፈት ቤት አጀንዳ ሆኖ ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን መቅረቡን ስሰማ ያልኩት እውነት ከሆነ ብልግና ነው ብያለሁ። ለምን ብልፅግና ሀገራዊ ፓርቲ እንጂ ክልላዊ ግምባር አይደለም። በዚህ አካሄድ አስራ ምናምን ክልላዊ ግንባሮች ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው። በሌላ በኩል ጥያቄው ከማንኛውም ቡድን ቢቀርብ አፀያፊ ነው። ከብልፅግና ከሆነ ደግሞ ሐጢያት ይሆናል። አዲስ አበባ በኦሮሚያ ስር ትተዳደር ማለት ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ ማለት ነው ሲገለበጥ። እውነት ከሆነ ብዬ ያልኩት ከኦሮሚያ ብልፅግና ፅፈት ቤትም ሆነ ከምክክር ኮሚሽኑ ስላልተገለፀ ብዬ ነው።
🏃♀️➡️🏃♀️➡️🏃♀️➡️🏃♀️➡️🏃♀️➡️🏃♀️➡️🏃♀️➡️🏃♀️➡️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂
ዋና ከተማ የሌላት ሀገር ልትባል ነው ተዘጋጅ
አይ ሽሜ በክልልህ ሱልልታ ደረሶ መምጣት ብረቅ ሆኖ ሳለ አንተ ግን አዲስ አባ ብሎ ድረቀት ምን ማለት ነው
Mulu sefari, hulumbota sefren eninur yemil Yezinjoro bahari nw, zinjorooo
Suri lebso sitayew wond yimeslal, lingerh adel Yihe sw malet talak yedur ensisa nw. Tewut yinager fesam enath hod bitgeba yemilekh yelem. Eski kezi ensisa bahirih lemewtat mejemeria NIFTIHN tireg, niftam
እች አዴስ አበባ ምን ይሆን ያላት ?
መለስ ቆማጣ ሰይጣን ባንዴራችን ማሕሉላይ ቀዝኖበታል 666👹🇪🇹👹666 አለበት ይተካካከል አብይ እመድ🤸👹☠️🦴🤒☠️🦴💀
Adiduu..hizbn.yemastrcgat..agendaa😂😂😂😂😂
አግሙት ምደር ግም
የብልፅግና መንግሥት ከአዲሥ አበባ ላይ እጅህን አንሳ።አዲሥ አበባ የኢትዮጵያ ህዝብና የአዲሥ አበባ ህዝብ ነው።
በለዉ ብልጽግና ይሄን ፈሳም የአዲስ አበባ ህዝብ ምን እየጠበቀ ነው
አገር በዘረኞች ስትወድቅ መጨረሻው ይህ ነው ሁሉም የኛ በነገራችን ላይ ይህ የአብይ የአዳነች እና የኦሮሞ አከራሪ ፖለቲከኞች ጭምር ነው
ሱዳንን ረስተዋት ነው😅😅
እራይ
ሳምራቸው ይቅር
ልታጣሉን ነው አንጣላም
ytigab nefefeit bekerbu yefertal. bilgnam kemengestenet yewegedal::
It's fact agenda
East harargee bel ,tasastahal
ኮተቤ,መገናኛ,አስኮ, ቃሊቲ ,ገላን …..ሕገ መንግሥቱ ከረቀቀ ቧኃላ ከኦሮሚያ የተወሰዱ ናቸው::
መጀመሪያ ኦሮሚያን በአግባቡ አሥተዳድሩ።
beletsegen shopped fuk schoped government beletsegen fuk schoped government beletsegen fuk abiy donkoro oromo fuk abiy donkoro dawn 😂😂😭😭😂😭😭😂😭😭😭😭😭😭
The city should be administered by its owner, i.e., Oromia but all Ethiopians can live in it like all other cities in Oromia and other regions. We have seen the change of the city when it started to be administered by its owner, who feel belonging to the city and its surrounding. The previous regime did care about the city and its surrounding as the result it was dirty and dumping sewerage to surrounding Oromia, with all its adverse impacts.
አሁን ሰዓቱ ነው ወይ በእቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ
አውን የምትጠፊበት ጊዜ ነው
አቶ ሽመልስ ክልልህን መምራትና ማስተዳደር ያልቻልክ አዲስ አበባን ጨምሬ አስተዳደር ማለትህ ራስን አለማወቅህን ያሳያል እናንተ እስካላችሁ ድረስ የትኛዉም የአገሪቱ ክልል ሰላም አያገኝምና አትልፋ አሁን ሥርዓቱ ከመሞቱ በፊት የሚፈጸም ካልሆነ በቀር በምንም ዓይነት ተግባራዊ አይሆንም።
As long as government does not change the current territoriality system, it’s probably a very difficult process to maintain the unity of ethnic groups as one country.
A country become a personal property. There is no such things within a country to possess a city or a region to be solitary.