አዲሱ የአለም አጀንዳ Agenda 2030 የፆታ እኩልነት gender equality
🎤 Gender equality. 🌍✨ In this video, I’m using my original voice recordings to explain why gender equality matters 👩🎓👨🎓
From education to leadership roles, everyone—regardless of gender—deserves equal opportunities.
This video is for educational purposes, aimed at fostering awareness and sparking important…
source
Click to rate this post!
[Total: 0 Average: 0]
Post Views: 15
I Like ThisUnlike
0
Please Login to Vote
I Dislike ThisUn-Dislike
0
Please Login to Vote
Copylink TikTok 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMkR4wYSy/
Dears , ensure that all comments are respectful and maintain a positive tone. Keep your thoughts and environment positive.Thank you
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤
በጣም ነው እይታሽ የሚገርመኝ በርቺ
አይ መጨረሻየን አሳምረው
❤❤
ተጠንቀቂ😶
አንድ ስእተት የሌለው ሐሳብ❤በርችልን
ባለ ቀይ ከረባቱን መሪ ተብዬውን የጨለማው መንፈስን እቅድ አስፈፃሚ መድኃኔአለም ይገስፅልን፡፡ "ሕዝቤ ግን እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል"😢፡፡ ኢትዮጲያችንንና ሕዝቦቿን ክርስቶስ በምሕረቱ ያስበን ብቻ፡፡😢
ተባረኪ!!!
Sel taehyung & jungkook serg
😢😢😢😢😢
ቻናልሽን ስላወኩት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያበርታሽ❤
Be strong
Kedame mebrat ende ethiopia new yetefaw mendenew gen
Enamsegnalne sister
እህት አለሜ ዘመንሽ ይባረክ!!!🙏🙏
ሀራም!!!! መቼም ሴት ከወንድ በልጣ አታውቅም አይሆንምም ምክኒያቱም የወንድ እራስ ክርስቶስ የሴት እራስ ነውና ተብሎም ተፅፎአል ምድርና ሰማይ ያልፋሉ ቃሉ ግን? ሀከያቢን!!🤣
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ ጌታሆይ ቃልህን እሚያፈስ የዲያብሎስን ስራ አንተ አፈርሰው ሁሉ ይቻልሀልና ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋቹሁ እናንተ አጋንታሞች
ያለንበት አገር ክላይ እስተታች ሴቶች ናቸው ።ወደአገራችንም እየገባ ነው ገብቶኝል ጊዜው የአውሬው ነው እንንቃ ወገኖቼ ።።ያስጠላልየሚሆነው ነገሮች።።እግዚአብሔር ያድነን🟢🟡🔴🙏🙏🙏
ወዴ ተባረኪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ ደግሞ የሚመረጡት የሚከተሉት እምነት እራሱ ጥያቄውስጥ መግባት አለበት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጥብቅሽ አንች በርች እኛም እንማራለን😢😭💔🙏🙏
እነዚህ ነጮች ግን ምን አይነት ፍጦሮች ናቸው ቆዳቸው ቀይ ውስጣቸው ግን ድቅድቅ ጨለማ
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔስ ከነመፈጠሯም አላውቅ አብይ ግን ሳያውቀው መውጣት ወደማይችልበት በክፉ መንፈስ ተይዟል።
እሄ ነው እዴ የገረማቹ ግና ግብረሰዶም ሀገራችን ህጋዊ ይሆናል ታያላቹ😢😢😢😢
Thank U Dear may God be with u!
Thank U Dear may God be with u!
እኔ ደግሞ የገረመኝ በአለም ዘንድ ከፊት ያለ ሰዎች የማይረቡ የማይጠቅሙ ትውልድ ገዳይ የሆኑ ሰዎች ናቸው
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ድብቅ ነገሮች አሉ እያወጣሽ ንገሪኝ
ወንድ ወንድ ነው ሴት ሴት ነሽ ከባሏ ወይም ከወንድ በታች ነች ወንድ የክርስቶስ ራስ ነው
Teredteneshal ehite lek nesh. Berchi.
እህቴ ተባረኪ