አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ይቅርታ ጠየቀ | Gemedo Dedefo | Ethiopian athletics 2024 today | paris Olympics 2024


አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ይቅርታ ጠየቀ | Gemedo Dedefo | Ethiopian athletics 2024 today | paris Olympics 2024


Ethiopian marathon runners coach gemedo dedefo ignores the reward. here is the latest news and updates about Ethiopia athletics 2024 and rewards of Paris Olympics 2024 athletics team.
.
አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ያደረገው ውዝግብ ቀጥሏል፡፡ በፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 የተሳተፉ አትሌቶች…

source

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

34 Comments

  1. ስህተትን በስህተት ማረም አይቻልም። የሀገራችን ክብርና መመኪያ የሆነውን አትሌቲክሳችንን እንዴት ከሞት እንታደገው የሚለው ላይ ብንወያይ፣ ብንመክር፣ ብንከራከር ይሻላል።
    እውነት ለመናገር አትሌቶቻችን ሲሮጡ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነው የሚሮጠው። ለእኛ ኢትዮጵያውያን በአትሌቲክስ መሸነፍ በጦርነት ከመሸነፍ የተናነሰ አይደለም። ሁሌ በቁጭት እንዴት እንኖራለን። ከእኛ በኋላ አትሌቲክስን የጀመሩ ሀገራት አንዳንዶቹ እየተገዳደሩን ነው። አንዳንዶቹ ደግሞ ጥለውን ሄደዋል። ሁሌም ቁጭት፣ ቁጭት፣ ቁጭት!!! ቁጭት ወደ እልህ ካልተቀየረ ዋጋ የለውም።

  2. እግዚአብሔር አሁንም እንኳን እንባ ደም ያስለቅስ ኢትዮጵያን አንገት ያስደፋህ አሁንም የዝሆን እንባ ነው ብሩን በጎርፍ ለተጎዳው ወገናችን መስጠት ነው

  3. ሲፋን የምትባል ጋጠወጥ ገልቱ ኔዘርላንድ ቦታም አልሰጣት የሜዳልያ ድርቅ የለባቸውም ይልቁን ባሰረችው ሻሽ ሳይጠሏት የቀረ አይመስለኝም ።

  4. Shilliimaata kennuufii osso hin taanee galanniyyu hin haha garuu namichii kun biyyaaf osso hin takes Qabeenyaaf xiyyeefatee waan kahee fakkaata perezedantii fi kabaja biyyaaf qabuu heeddu gadii buusee

  5. ትልቅ ስህተት ነው የተደረገው:: ይሄ ሽልማት የሚሰጠው ለመጥቀም አይደለም ለማድነቅ ነው እንጂ:: ለሀገር ሰው ይሞታል እኮ ትልቁ ነገር ሀላፊነትን መወጣቱ ታላቅ ክብር ነው:: አሰልጣኙ ራሳቸውን ነው ያዋረዱት እንደሚባለው ስው ራሱን ካልናቀ ሌላውን አይንቅም ይባላልና ራሳቸውን ነው ያስናቁት::
    ግን ትልቅ ነገር ያደረጉት ይቅርታ መጠየቃቸውና መፀፀታቸው ተገቢና ታላቅ ውሳኔ ነው::
    በእውነት ሁሉም ይቅርታቸውን መቀበል ይገባዋል:: ብዙ ስትረስ ስለሚኖርባቸው በእውነት እለምናልሁ ይቅርታቸውን ተቀብለን እናበረታታቸው:: ለሌላ ወርቅ ሜዳልያ እንጠብቃቸዋለን::

  6. ገመዶ ደደፎ ተሳስቷል ባይ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ የታምራት ቶላ አሰልጣኝ በመሆኑ ጀግና ነው፡፡ የማይሳሳት የለምና በክቡር ፕሬዝዳንቷ እንዲሁም በኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ ሊደረግለት ይገባል ብዬ አምናለሁ፡፡

  7. It was an insult to Ethiopia it was an insult to the president and there by Ethiopia 🇪🇹 this is for the trainer 👎you are an embarrassment to your team to the athletes and the country 👎

  8. ሰላም ለናንተ ይሁን የስፖርት ኮምሽን ብዙ ጉድለት አለበት እኔ ለስፖርቱ ቅርብ ነኝ ብዙ ነገር ማለት እችላለሁ እነ ሐይሌን የሚተኩ ብዙ አትሌቶች ነበሩ ግን ጠያቂ የሌለው ድርጅት ስለሆነ ነው: አንድ ሀቅ ከአትሌቶች የሰማሁትን ላጋራችሁ ለኦሎምክ ተመርጠው አትሌቶች ሆቴል ሲገቡ የመከላከያ አትሌቲክስ አሰልጣኝ የነበሩ የማራቶን አስልጣኝ እንዲሆኑ ሆቴል አብረው ገብተው ማራቶን እንዲያሰለጥኑ ተደርገው ነበር እኒህ አሰልጣኝ ሻለቃ ባዬ አሰፋ ይባላሉ በጥሮታ ላይ ናቸው ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜፓሪስ እንዲሄዱ ተፈቅዶላቸው ከሄዱ በሗላ የማራቶን ውድድርን ሳያዩ እንዲመለሱ ተደርጏል ለምን? አትሌቶችን ጠይቃችሁ የማራቶን ሯጮችን ማን እንዳሰለጠናቸው ጠይቁ የደከመው በተግባር የለፋው ይታወቅ::ሌላው አሰልጣኙ በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራው እንዲህ ካመጣህ ይህን ትሸለማለህ ተብሎ ቃል አልተገባለትም ሽልማቱን ኮሚቴ ወስኖ ነው የሚሰጠው በዚች ደሀ አገር ይሄ ሽልማት በጣም ይበዛል እንዲያውም ተቀብሎ አመስግኖ ሽልማቱን ክለብ ካለው ለክለቡ አበርክቶ ቢሄድ ህዝቡ ቆጥሮ የማይጨርሰው ብርም ፍቅርም ያገኝ ነበር :እንደ ታምራት ከኔ ጋር የደከሙ አሰልጣኞች አሉ ብሎ አብረውት ሲያስለጥኑ ለነበሩት ቢያካፍል ትልቅ ሰው ይባል ነበር ያሁሉ ትርምስ የተፈጠረው ለኔ ብቻ ለኛ የማይል ስብስብ ስለተከማቸ ነው

  9. ጅል ሆዳም፤ የኢትዮጵያ ሠራዊት በነፃ ህይወቱን ለሚሠዋላት ደሀ ሀገር ፤ ከሀገሪቱ የተሰጠህ ሽልማት ስድብ ከሆነብህ ፤ ቀርበታ ብየሀለው፤ ይሄ ከአሰልጣኝ የሚጠበቅ ነው? ሲፈን ለብቻዋ ሦስት ሜዳልያ አምጥታ እንደአንተ አላቅራራችም፤ ትዕግሥት የተሸነፈችው በአንተ ዕንከፍ አሰልጣኝ ታክቲክ የተነሳ መሆኑ ሳይረሳ

  10. ስጦታውን ቢቀበል ጥሩ ነበር
    ስሜታዊ ሆኖ ለተናገረው እና ስጦታውን ንቆ መድረኩን ረግጦ ቢወጣም ይቅርታ እድርጉልኝ ስላለ ተቀበሉት