አምባር ድራማ -ምዕራፍ 2 ክፍል 6 | Ambar drama | new Ethiopian movie Season 2 Episode 6

Author Avatar

AddisWalta - AW

Joined: Nov 2024


አምባር ድራማ -ምዕራፍ 2 ክፍል 6 | Ambar drama | new Ethiopian movie Season 2 Episode 6


አምባር ድራማ ምዕራፍ 2 (ክፍል 6)

#addiswalta #አምባርድራማ #ambardrama
new_amharic_movie 2024 | Engdasew habte(tedi) | welela assefa | melat nebyou | dawit abate | nuamin meseret | kalkidan tamiru | dagmawi abate | efhrem tadesse | siefemichael tesfaye | Tina gebreamlak | sebsbie fekede | ambar drama |…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This
0 0 votes
Article Rating
simple-ad

This is a demo advert, you can use simple text, HTML image or any Ad Service JavaScript code. If you're inserting HTML or JS code make sure editor is switched to 'Text' mode.

Subscribe
Notify of
guest
21 Comments
Oldest
Newest Most Voted
Inline Feedbacks
View all comments
@yedonoko6306

ቆይ ግን ብዙ እይታ የለውም ይሄን የመሰለ ድራማ 🙄🙄

@beletutezera2234

ፊልሙ ቆንጆ ነበር ሙዚቃው ይረብሻል

@mnegn9913

ፖሊስ ተሙ ሀገርን መጠበቅ ከቤተሰብ ይጀምራል መጀመሪያ ለእህትህ ጊዜ ስጣት፡፡ በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለች እያወቅክ እንኳን የፃፍልህን ደብዳቤ ለማንበብ ጊዜ ማጣትህ ሚገርም ነው፡፡ ሆ

@LiyanStark

የኢትዮፒያ ተከታታይ ድራማዎች ሲጀመሩ እንጂ ሲያልቁ አይቼ አላዉቅም ምን ይሆን ምክንያቱ !

@zemenzemenay

እዚ ድራማ ላይ ፖሊሱ ለእህቱ የሚሰጣት ትኩረት በጣም ዝቅተኛ ነው። እንዴት ይሄ ሁሉ ጊዜ ደብዳቤውን አያነብም? በዛ ላይ እሷን እንደመምከር ሌላ ሰው እንድትመክር መጠየቁ

@hanaalemu-x6u

pls make it twice a week

@FikerTefera-wd6bp

🎉🎉🎉🎉🎉

@taregebre4238

Nice back

@mlbmlb3659

ፖሊስ ከራስ ጥቃት ፣ከቤተሰብችግር የበለጠ የማህበረሰብን ችግርና የገባዉን ቃል ለመፈፀም ሁሉነገሩን ትቶ ያለ እረፍት የሚሰራ እሱ ፖሊስ ነው!ለዛ ነዉ የሚሳሳላት እህቱን ችግር እምቅ አድርጎ ለሌላው ሲሯሯጥ ኡፍፍፍፍ ድራማዉ ሲያል ወንጀለኞቹ ሁሉም ካልተቀጡ አያስተምርም እና አስቡበ ፍትህ ለተደፍሩ ሕፃናት እናሴቶች😢ፍትሕ ለሄቩ😢😢😢

@MartaRegassa-b3j

ለምንድነው ግን በፖሊሱ ላይ እየተናደድኩ ያለሁት🤔🤔

@bethelmengiste2675

በጣም ትንሽ ነው የለቀቃችሁት

@TinsaeseyfeTinsae

መቼ እና ስንት ስአት ነው የሚታየው

@Merry927

የሴቶች ጥቃት ይቁም 😢

ገዳዩ ዛሬ ሳትገድል አለፍክ ሳምት አለ ማለት ነው በርቱ አሪፍ ነው ሰላም❤ ለሀገራችን

❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

@TbntDver

አንባሮች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

@gsfhcgjkgchjkvcc

በሳምን 2ጊዜ ባለቁልንኳ ደቂቃውን ጨመር አድርጉልን😏

@AhmedAlrashdi-wz1wx

😭😭😭🙆🙆🙏🙏

@beza-n4d

እየተንዛዛ የመጣ ድራማ 🤔

@NuhaminBogale

በሳምንት ሁለት ይሁን😮😮😮😮😮

@likukebede8440

የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም ሆነ የፓሊሶቹ ነገር ወንጀለኛው አፍንጫቸው ስር ዛቻ ብቻ😅😅😅