ትዳር ላይ የኛ ሴቶች ትልቁ ጥፋት‼️ የብዙ ፍቺ መንስኤ✋ | EthioElsy | Ethiopian


ትዳር ላይ የኛ ሴቶች ትልቁ ጥፋት‼️ የብዙ ፍቺ መንስኤ✋ | EthioElsy | Ethiopian


Welcome to my channel I’m Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ጋብቻ #ትዳር #ሴቶች #ገናጥበብ #ፍቅር #ትልቅ

Song from Youtube Audio Library:
Desert Caravan – Aaron…

source

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

45 Comments

  1. የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ https://genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram – https://t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram https://www.instagram.com/genatibeb?utm_source=qr&r=nametag
    Facebook https://www.facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram https://instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok https://www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW

  2. ትክክል እኔ ስራ ስሰራ ማንም ሰው ባይገባብኝ ምንም ሰው የሰራው አይጥመኝም የውጩንም፡ የቤቱን እኔ ነኝ የምሰራው

  3. ኤልሲ ሁሉም ምክርሽ አሪፍ ናቸው። ለእኔ ግን ቁጥር 4 በእህቴ የደረሰ ስለሆነ እኔ ትምህርት ወስጄበታለሁ። እህቴ ጥሩ ባል ነበራት እና ስለምንም ጉዳይ እኛ የምናውቀውን ያህል ያውቃል። ማለትም የሚመለከተውንም የማይመለከተውንም ትነግረው ነበር። ታደያ ከለታት አንድ ቀን ጠብ ተፈጠረ እና የሰማውን ወሬ ማጥቂያ አድርጎ ክፉኛ ስሜቷን ጎዳት። ቆይቶም 3 ልጆች ያፈሩበት ትዳር በሚያሳዝን ሁኔታ ትዳራቸው ፈረስ ። ነገሩ " አወኩሽ ናኩሽ" ሆነ። ከዛን ወዲህ እህቶች የፈለገ የምትወዱት ባል ቢኖራችሁ ገበናችሁን ሁሉ ዘርግፋችሁ አትናገሩ። አለመናገር ማለት መዋሸት ማለት አይደለም። እያልኩ እመክራለሁ።

  4. You tell as the truth 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  5. ጥሩ ምክር ነው. በርቺ ወገኔ.

    ግን የአደግንበት ባህል ጉለቱ ሳይጠቀስ ለማሻሻል ጥረት ሳይደረግበት መሠረቱ የተበላሸን ይህን አድርጉ ሲባል ለብዙዎች የአዩትንና የሰሙት አድገውበት ነው መጀመሪያ የሚመጣላቸው. ጥገና አይሠራም. ነገሩን ከምንጩ በግልጽ ተነጋግሮ መተማመንና በፈቃደኝነት ከአልተሰራበት አይፈውሰውም. ወባ ለአመመው የትኩሳት መድሃኒት መሥጠት ብቻ ወባውን አያድንም.
    ሴት አጋር, ጔደኛ, ሚስት, እናት እህት ወዘተ… ናትና አክብሮ በጋራ ተረዳድቶ መኖር ጥቅሙ ብዙ ነው. የሴትን እኩልነት ከአልገባንና ዝቅ አድርገን ከአየን ችግሩ ዘርፈ ብዙ ነው አይፈወስም.
    ሴትና ወንድ መተባበሩ, መረዳዳቱ, መተሳሰቡ ወዘተ… የሚጠቅመው ለመጥቀስ በጥቂቱ:
    ከላይ የተጠቀሱትን ጥሩ እንደ መረዳዳት ያሉ ነገሮችን የሚያደርጉ ባልና ሚስት በትዳራቸው ደስተኛ, በኑሯቸው የተሟላ, ጥሩ ዜጋ የሚያፈሩ, ከራሳቸው አልፎ የአገር መሠረት, የአገር አንቀሳቃሽ ሞተር, የሕብረተሰብ መድህን ወዘተ… ይሆናሉ.
    በአንጻሩ የማይተባበሩ, እርስ በእርስ መከባበር የሌላቸው, የማይነጋገሩ, የማይተሳሰቡ, የጋራ ትዳር እንዳላቸው ባለትዳሮች ወዘተ… በአንድ እጅ ማጨብጨብ ነው የሚሆነው. ጊዚያዊ ጋብቻ እንጂ የፀና አይሆንም. ተሎ ይፈርሳል, ለእነሱ የአልበጀ ለሌላውም ሸክም መሆኑ አመዛኝ ነውና. ማናቸውም ሴትና ወንድ ሊገባቸው የሚገባው የእነሱ ጋብቻ የሐገር የቤት ምሰሶ ነው. የእነሱ የቤተሰብ ሕይወት የአገር መሠረት መሆኑን መረዳትና ከእኛ በላይ ሐላፊነት አለብን ብለው የገባቸው መሆን አለበት.
    ሕብረተሰቡም ሴትን ማቃለሉ መቆም አለበት. ሴትን ማክበር ራስን, እናትን, እህትን, ሐገርን ማክበር መሆኑን መገንዘብ አለብን.
    የተናጋ ቤተሰብ, በመተሳሰብ በእኩልነት የማይሠራ ባልና ሚስቶች የስም አገቡ እንጅ ራስን, ሕብረተሰብን, ሐገርን የሚአደኸይ ዙሪያው ጥምጥም የሆነ ሮሮ ነው የሚሆነው. ጥቂቶች ብቻ ሐገር አይገነቡም. በተለይ አብዛኛውን የህብረተሰብ የአቃለለና መተባበር ከሌለ አገር አታድግም. ሴትም ወንድም ሊገባው የሚገባው የሁለቱ አብረው ለቤተሰባቸው, ለሐገር, ለሕብረተሰብ በንቁነት ጠንክረው በመከባበር ከአልሠሩ ሁሉም ፉርሽ ነው. ሴትና ወንድ ለሐገር መሠረት ናቸው. የእነሱ የሠመረ ትዳር ጤናማ ዜጋ ለማፍራት, አገር ወዳድ, ታታሪ, ወገኔ የሚል, የሐገር ግዴታ የገባቸው, ወዘተ… የልጆች የሚወጣውና የሚጀምረው ከትዳር ነው. የትዳር ውድቀት ለብዙ ነገሮች መናጋት አስተዋጽኦ አለው.
    የዘፈቀደ ጋብቻ ከመሠረቱ መታነጽ አለበት. የኢትዮጵያ አንዱ ችግር መሠረቱ ላይ መሥራት ሳይሆን ሆነ ተብሎ ማፍረሱ ላይ ስለተሰራ መሠረቱ ተንዷል. መጠገን ብቻ ሳይሆን በጠንካራ መሠረት ላይ ሐገሪቱን ለማቆም በጥንቃቄ ባህሉ ጭምር መታደስ አለበት. የበለጠ ለማስተካከል የሕብረተሰብ ሶሻል ኢንጂነሪግ ግንባታው (Social Engineering) እንደገና ፀንቶ መሠራት አለበት. አሊያ ፍዳው ገና ነው. ለሁሉ መሠረቱ ሴትና ወንድ ናቸው. ሴትና ወንድ ብቻ ማለትም በቂ አይደለም. የጐደለውን ለማስተካከል ከአልተሰራበት የሚታዩ ችግሮች መሠረቱ የተበላሸ ሕብረተሰብ እንዳለን አምነን መሥራት አለብን. የበሽታውን ስሜት ብቻ ብናክም በነገው ፉርሽ ነው. አበው እንዳሉት አለባብሶ ቢያርሱት በነገው አረም ነው.

  6. Ayyyyy Elsi yebet asbeza kemola Godel adereku blo endet endemenagereghe mulu ken yebet wust sra ssera wuye lemgorsat enjera sent neger ebalalehu meseleshi esun salageba berase serche znt yemlew lij ahun pant mekeyer aktoghal

  7. ኤልሲዩ የእኔ ንቁ ሴት ብልህ አዋቂ ቅመም ሴት ነሽ ስለ ምክርሽ አመሰግናለሁ በጣምምም…. አድንቅሻለሁ