
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው… ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..ረፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው… ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..ረፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ
የገኒን ቤተሰብ ሰብስክራይቨ በማድረግ መከታተል ይችላሉ
https://youtube.com/@realityshow7187?si=5O6fvV5UJ2KlFpVG የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው
https://www.youtube.com/@UCMrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA ፍቅር ሾው
https://www.youtube.com/@artistgenetnigatu1371 የልቤ…
source
Reviews
0 %
User Score
0 ratingsRate This
Sharing
Tags
ebsebs sunday showebs sunday show today 2021ebs tvebs tv ehuden be ebs yesterdayebs tv live onlineebs tv showebs Tv Show Seifu fantahunebs tv show seifu fantahun this weekehuden be ebsEthiopiaEthiopian Artistinterviewkidamen keseat ebsseifu fantahun showseifu fantahun show on ebsseifu on ebsseyfu new showሰይፉ በኢቢኤስሰይፉ ፋንታሁን ሾውእሁድን በኢቢኤስ liveእሁድን በኢቢኤስ newእሁድን በኢቢኤስ new this weekእሁድን በኢቢኤስ የዛሬ
45 Related Posts
Related Posts
Teddy Afro : Yamral ( ያምራል ) New Ethiopian Cover Music 2024
0
reactions
2
views
Ethiopia – በፑቲንና ዘለንስኪ የታመኑት ሰው! የጠቅላዩን ሽልማት ሊወስዱ?
0
reactions
2
views
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ Etv | Ethiopia | News zena
0
reactions
2
views
የገኒን ቤተሰብ ሰብስክራይቨ በማድረግ መከታተል ይችላሉ
https://youtube.com/@realityshow7187?si=5O6fvV5UJ2KlFpVG የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው
https://www.youtube.com/@@meklitmulugeta1 ፍቅር ሾው
https://www.youtube.com/@artistgenetnigatu1371 የልቤ እውነት
❤❤❤
This guy is definitely narcissist and probably an alcoholic
❤❤❤🎉🎉🎉
ይህንያክል እያለቀሰ ይቅርታ የማታደርጌለት ለምድነው ወይም ፀበል ሄዱ ሱባየ ግቢ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ጠይቄ እና ልብሽ እድመለስልሽ እባክሽ እግዚአብሔርም የሚወደው ይቅርታን መባባልነው
LEBA NEW YESINTUN SET TEMARI HIWOT NEW YABELASHEW YETEREGEMIK
አለቀሱክ እረ ጌታ እባክሕ ጣልቃ ግበ በአንተ የማይሆን ነገር የለም
አላህ ያስማማቸው እኔስ አቃተኘ
መታርቅን ቢመርጡ መልካም ነው ።እግዝያቤሕርም ይወዳል ታርቁ እላለው።
ሰይፍሽ ጭዋታህ ያምራል
❤
❤❤❤
ሴፋዬ ሰይፍሽ ብዬ ብጠራህ
አንተኮ የደሃ አባት ነህ
ለታመመ ደራሽ ለተራበ አጉራሽ
የኢትዬጲያ እንቁ ብልህ
ፈጣሪ ዘርህን ይባርከው እኔ ግን ቅር ያለኝ ሌላውን ስትሸልም አንተን ማን ይሸልም ድንግል ማሪያም መድዬ እነሱ ይሸልሙህ አሜን በል ሰይፊሻ ቻውውውውው
https://youtu.be/KuSD0YXDjRE?si=UyU8WgzkCd-JkCRg
ግን ጤነኛ ነው? 🤔
አይ ሰይፉ እግዜር ይይልህ። ያልታወቀብሕ ሰው አዋራጅ ነህ። የምትሰራው መልካም ስራ እንዳለ ሆኖ የሰውን ገበናም ስታወጣ በዚያው ልክ ነው። አሁን ይህን የዩኒቨርሲቲ መምህር ነኝ ባይ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ነው እኮ ያደረግኸው።
እኛ ድሮ የዩኒቨርሲቲ መምህሮቻችን ባለፉበት አናልፍም ነበር። ዛሬ አብሮ የሚጠጣ በአደባባይ የሚደንስ ነው የሚታየው። ይኽ ሰውዬማ ፕሮፌሰር ሲያደርጉት ትንሽ ስርዓት እንዴት ሳያስተምሩት ቀሩ???
መጽሃፉን እስከማነብ ቸኩያለሁ። ምን ቁም ነገር ከዚህ ሰው ጠብ እንደሚል ለማየት። አሁን ይኽ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ይመስላል?? እንዲህ በየሜዳውና በየድግሱ የሚጨፍር ሰካራም መሳይ። ትንሽ ኩራት ይኑርህ እንጂ። ለማንኛውም መጽሃፍህን ካየሁት በጓላ ሙሉ አስተያይቴን እሰጣለሁ።
https://youtube.com/@hireetube2017?si=4BOU9fLg8ht73oGx
This man should be arrested not glorified on TV , I’m a former teacher what he did it does not matter when is disgusting and shameful. If he was in the US or some law in order country he will be charge for rape . God know how many poor students stop their educations for saying NO to this monster, God knows how many girls/ students become pregnant may be died from complications of abortion!!!
ምሪጥአባት
እግዝአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለያቸዉም
ሰይፍሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Best people honestly I respect them with all my heart!!
አይ ሰይፉ
ሰይፎ በናትህ አርቲስት እየሩስ መለሰን እንግዳህ አድርገህ ጋብዛትና ያነ የተስረቀረቀ ድምፅን ከሀበሻ ባንድ ጋር አጣምረህ አሰማን በጣም ልዮ ድምፃዊ ናት!!!
አረ በአላህ አድ ሁን ።😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤yetarawu
My God bless you one day is one day .❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Please translate to Tigrinya 🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤