ቦርጭ በአንድ ሳምንት ቀንሱ !

Author Avatar

Adonayy

Joined: Dec 2024
Spread the love


ቦርጭ በአንድ ሳምንት ቀንሱ !


Welcome to Adonayy’s Channel!

ስብ ኣቅልጣቹ ቆንጆ እና ጤናማ ለመሆን ኣሰልጣኝ ከፈለጋቹ adonay.ca

Adonay is a well-known fitness and life coach based in Canada, dedicated to helping the Ethiopian diaspora live healthier, stronger, and more balanced lives. On this channel, you’ll find easy-to-follow…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

0 0 votes
Article Rating
Subscribe
Notify of
guest
38 Comments
Oldest
Newest Most Voted
Inline Feedbacks
View all comments
@BaykdenjYasmina

አዶይHiእዴትነክእኔእምልህቦርጭማጥፋትአቃተኝምንያላኩትነገርአለእስቲምከረኝበናትክ

@batigodisgood8160

ይኸ ትምርት እኮ ለሁሉም የደም አይነት አይሆንም

@SolomonTeklay-ih5cb

Keep going jegnaw

@DestaMehari-k4j

@KeyaHale

አድ ፈቅር ትለያለክ

@aniidris8923

Apple venigeru gen bebado hode chegora aynkam

እሞክራለሁአሁንኮቆርጨለሁ

@furtunakibrom

My love for everything ❤️❤️❤️❤️

@HiwetYy-z4u

❤❤🎉🎉😘😘😘😘

@ChaliMahammad

@worgwa.1

❤❤

@FelekeFerhiwot

ቆይ አንተ ነበርክ አንድ ቀባጣሪ ስራ ሰርተህ አትብላና ቀባጥር የሚያዛልቅህን ብትይዝ ይሻልሀል ወንድ ሁን

@genitube.g9425

ዋው ችሎታ ቕልጥፍ ያለ ያልተንዛዛ ትምህርት በእውነት ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ። 👌👌👌👌

@teruabera

Thanks❤

@mimiayele3992

አረ እኔ በ3አመት አልቀነሰም

@astertsegaye2885

አዷናይትእግዜር ይባርክህ አገላለፆህ በጣም ደስ ይላል።

@tsigeyigezu6252

ሰኳርእናኮለሰትሮል ያለበትሰ

@tsigeyigezu6252

ሰካር እና ኮልሰትሮር ያለበትሰ

@MUNAYESHOMEREMEDY

እረ ባክህ። መጀመሪያ ገንዘቡ ከየት ይመጣል ? ይህንን ማግኘት ከቻልኩኝ እንደት ወፈርኩኝ ? ለመወፈር የተለያየ ምክንያቶች አሉት። ያንን እንዴት መቅርፍ አለብን ? ኑሮ ከአጅ ወደ አፍ በሆነበት ጊዜ። ወንድማችን
አሳ: ሺርፕ ነው( ሽሮ )ነው ያልከኝ
የባህር ውስጥ ትላትል ሰርዲን። አቮካዶ እንቁላል ስጋ ክትፎ ወይ ጉድ የት ሄጄ ልከራይ አለች እማማ ብርቄ። እኛኮ እምንወፍረው። ከድህነታችን የተነሳ ማመጣጠን አንችልም የመግዛት አቅም የለንም ሰለዚህ ተለዋጭ። ፕሮትን ካለ ለአነሰተኛ ገቢ ላ ላቸው ፈልገህ ብታመጣልን ትምህርቱ ይመጣጠናል ብየ አሰተያየቴን በአጭሩ እቋጫለሁ

@medinaseid6745

አንተን ተከትየ 83 ነበርኩ 3ወሬ 71 ገባሁ

@simanabdi280

Wow🤗🤗🤗

Gobez wendme❤

@hanageremew1994

ትቀልዳለህ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ምግብ መምረጥ ስጋ 1000 egg 15 😮😮😮😮😮

@dagimjagnaw

አዶናይ ትመቸኛለ በርታ

@5GFitness

thanks for sharing ❤ 💪

@hanaabitew2352

Thank you 🙏

@haniefran7052

ፕሮቲን መብላት በጣም ቀላል ነው ባሁን ሰዓት ኬት ይመጣል 🐓🥑…… 🤔🤔🤔

ተባረክ👍🙏

@AbelTesfay-v2c

Lekechnoch indichemru new yemikebd indi lemekenes kelal new le kechnochu meftehe amtaln😢

@SamiraJima-d3f

በጣም ወላህ😢😢😢 በፈጠረክ እርዳኝ አዶናይ😢😢😢😢

@Yusribell

le boob saggling ማስተካከያ መፍትሄ አለ??

@betselot32

የሴጋ ችግር ያለበትስ🙄

@jihovajirehand423

Teff enjeras?

@alamyalew1704

80kg ነኝ ከዛሬ 8/2/2017 ጀምሬ ያስተማርከውን ለ3ወር እጀምራለው ለውጡን አሳውቅካለው!!

@elsabetbedada918

Ewenet newu eni betam lewt lay negn.thank you adoni

@Tiruye-b8f

ሀይ ሀይ ሰላም አንዴት ነ ህ ❤❤

@SeidAyalew-l6q

ይመችህ ብሮ

@HelenM-u7r

ካለእንጀራ መኖር ለማንችል መፍትሄ😂😂😂 በየቀኑ እንጀራ እበላለሁ ግን የሰዉነት ቅርፃችን በጣም ጥሩ ነዉ የኛ አወሮፖዊ 😂😂😂