በለቅሶና ሳቅ የታጀበው ልዩ የአዲስ አመት ቆይታ #አዲስ_አመት#newyear2017#Geny@artistgenetnigatu1371 @realityshow7187

Spread the love


በለቅሶና ሳቅ የታጀበው ልዩ የአዲስ አመት ቆይታ #አዲስ_አመት#newyear2017#Geny@artistgenetnigatu1371 @realityshow7187


“ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 0   +   4   =  

47 Comments

  1. ይዋደዳሉ ግን ብዙ ታግሳ ይመስለኛል የቆረጠችው በቀላሉ የወሰነች አይመስልኝም አንድ አንድ ስው እራሱን መቅየር አይችልም ሁል ጊዜ እያዘነች ከምኖር ብተወውስ ለራሷም ለልጆቻም ሰላም በመፈለግ ይመስለኛል

  2. ነገርዬአቸው ፌክ ነው:: ተፋተው ያልተፋቱ ለዩቲዩብ ሽቀላ የቆሙ ቢመስለኝም ሙሌ የዋህ; ቅንና ነፃነቱን የሚሻ ይመስለኛል:: ገነት ልጅ ብትወልድለትም ለባልዋ እንደ ሳቅዋ አትመስለኝም:: ሀይለኝነት ያለባት ይመስለኛል::

  3. አብራችው ብትሆኑ መልካም ነበር ግን ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ይባላል የውስጣቸውን ማን ያውቃል እኛ ያየነው የፊለፊቱን ነው ፊት የምናየው ውስጥ ላይ ላይኖር ይችላል

  4. ሁለቱም እንዳይከፋቸው ያደረገው ጥንቃቄ ይገርማል እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ::🙏🙏🙏🙏

  5. የገኒየ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚኣብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ ኣይለያቹ ኩፉ ነገር ደጅ ኣፋቹ ኣይድረስ ❤❤❤❤❤❤

  6. አባታችሁን እናታችሁ ምሀል ያለውን ችግርፍ ታችሁ አስታርቁ ምንአልባት. አግብቶ ይሆናል ያገባሺው ሴት ከምሀላቸው ወተሺ አስታርቂያቸው

  7. ገኒ ሁሉም አለፈ ባጋጣሚ ፍርድ ቤት ብዙ ጊዜ አግኝቻችኋለው የሙሌ ንግግሮች በጣም ደስ አይሉም ነበር ነገር ግን ዛሬ በጀግንነትሽ እዚህ ደርሰሻል የሚገባሽ ቦታ ላይ ነሽ በደንብ ተረድቷልና ቀሪ ዘመንሽን ከሱ ጋር ብትሆኚ ደስ ይለኛል እባክሽ???3

  8. በሃገራችንም ሆነ በሃይማኖታችን ሙሉ መልካም ቤተሰብ የሚከበር የሚሆነዉ ምንም ሆነ ምንም ተቻችሎ መኖር ስለሆነ ያን ባለመቻላችሁ የልጆቻችሁን የቤተሰብ ሙሉ ፍቅር አጉድላችሁ የራሳችሁን ማን ይከለክለናል ብላችሁ በጥቃቅን ያለመግባባት መለያየት በተለይ ከሚወዱት ልጆቹ አባትን መለየት ልጆችን ማሳዘን ቅር ያሰኛል ግልጽ ነዉ እኛ ሴቶች ቻይ ትሁት ባሎቻችንን አክባሪ ብንሆን ባሎች የበለጠ ያከብሩናል ከሄዱበትም በፍቅር ይመለሳሉ ሃይለኝነቱን ትተሽ በርቺ ገኒ ክብርሽን መልሺ ቅር አይበልሽ የብዙ ተመልካቾች አስተያየት ነዉ።

  9. ሰዎ ግን ምን ያህል የናንተን አንድ መሆን እንደሚፈልግ አይታችኋል አስቡበት ይቅር ተባባሉ ጌታ እኛን ስንት በድለነው ይቅር ብሎን አይደል

  10. እኔ እናት የለኝም የ5 እና የ2 አመት ልጆች አሉኝ እነሱን ለማሳደግ አልቻልኩም እናት የለኝም ባለቤቴም እናት የለውም አማራጭ ሳጣ ልጆቼን ለባለቤቴ አክስት ትቻቸው ተስደድኩ እኔና ባለቤቴ ያለ እናት አደግን ልጆቻችንስ ? አይ ድህነት ያሰብኩ ተሳክቶ በሰላም ከልቼጋር እንድገናኝ ፀሎት አድርጉልኝ እህቶቼ እያለቀስኩ ነው የፃፋኩት

  11. ያምራሉ ዘመናዊ ሠወች የምርሬን ነው ወልደው ባይለያዩ ጡሩ ነበርቢሆንም የተለያዩ አይመስሉም ማነው ዛሬ ባልናሚስት ተለያይቶ እደዚህ ደስ የሚል ቤተሠብ የለም የእውነት የዘመኑ እንቁወች መድሀኒዓለም ሁሌም ፍቅሩን አይቀንስባችሁ ቤተሠቦቸ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  12. ገኒ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  13. 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💔💞💞💞💞💞💞💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  14. ግን እኮ ፍቅር ሰባኪ ከሆናችሁ ያው ከራስ ይጀምር የለ የልጆቻችሁን ደስታ ከፈለጋችሁ ለምን አትታረቁም ፍቅር እኮ መተው ነው መተው በቃ እኔ ብሆን የልጆቼን ደስታ ማስቀድመው የፈለገ ቢያረገኝ ለዛውም እንደዚህ ትሁት የሆነ በልና ልጆች እያለሽ ብዙ ቤት ገኒ ብዙ ቁስል አለ ግን እናት ለልጇ ስትል ቁስሏን ሁሉ ችላ መኖርን መርጣ እንጂ ከነተረቱ ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች አይደል ሚባለው???

  15. ሚዲያውንአታቆሽሹት ዶሮ መገንጠል እና ማብሰል አዲስ አይደለም ተቆንጥጦ ያደገ ልጅ እሜሰራው ነው ተቆንጥጦ ማደግ ደግሞ ትርፉ ይሄ ነው