ሰበር መረጃ!! ሪልስቴት ድርጅቶች ሚስጢር ወጣባቸዉ! (የዋጋ ለዉጥ ይኖራል) REAL ESTATE (Make Money) ethiopia addis ababa
ሰበር መረጃ!! ሪልስቴት ድርጅቶች ሚስጢር ወጣባቸዉ! (የዋጋ ለዉጥ ይኖራል) REAL ESTATE (Make Money) ethiopia addis ababa
ሰበር መረጃ!! ሪልስቴት ድርጅቶች ሚስጢር ወጣባቸዉ! (የዋጋ ለዉጥ ይኖራል) REAL ESTATE (Make Money) ethiopia addis ababa
ሰበር መረጃ!! መንግስት የወሰናቸዉ አስደንጋጭ 13 ዉሳኔዎች!! (እዉነቱ ይሄ ነዉ) ህዝቡ ግን የሚያዉቀዉ 1ዱን ነዉ…
source
Reviews
0 %
This is a demo advert, you can use simple text, HTML image or any Ad Service JavaScript code. If you're inserting HTML or JS code make sure editor is switched to 'Text' mode.
ትምህቱ ከሌለህ የለህም ኢኮኖሚውን ብትተወ ይሻላል ::ድለላው ይሻልሀል
ስታስጠላ ! አንጀት ፣ ገተት ነህ
Wrong information….
Delala endehok yastawukal
እባክህ ፣ የማይሆን፣ አይነት፣ እንግሊዝኛ ፣ አትጠቀም፣ ስራህ፣ ጥሩ፣ ነው
እር ቤት አሁን አልገዛም ለካሬ 100, ሺ እግዞ 😂 የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሞዙ 5ሺ ነው የት አምጥቶ ነው ቤት የሚገዛው?
መንግስት መሬት ይስጠን ቤቱን እኛ እንሰራለን
ኮሚሽን አለህ እንዴ አሁን ቤት መግዛት አያስፈልግም ለምን ገበያው መረጋጋት አለበት!
የኤርሚያስ አመልጋን ሁለቱንም ተመልከት ያልገባህ ነገር አለ ከይቅርታ ገር ፣የአባይ ግድብ፣የማእድኖች ኮነንትሮባንድ ፣የከብት ኮንትሮባንድ ከቆመ 4 ያልከው 15 ሊገባ ይችላል✍️
Defaru Tentagn endet neh dehna neh?
እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክ
አቅራቢው ፦ እባክህን አስተውል !! አስተውል !! አስተውል !! ምን እያልከን ነው ያለው ? ላምኛችሁ አይናችሁን ጨፍኑ አይነት ነው ወይስ ምንድነው ? የቋንቋ ችግር ነው ያለብህ ወይስ የአስተሳሰብ ? ወይስ youtuber ነትህ በምን ዙሪያ ላይ እየሰራህ እንዳለህ ሳታውቀው ነው ዝም ብለህ እየተናገርክ ያለኸው ማለት ነው ? ይመስለኛል chanalu ወይም መስመርህ በ business sector ላይ የሚያጠነጥን ነው ታዲያ business ማለት ደግሞ በመግዛትና በመሸጥ ዙሪያ የሚንቀሳቀስ አስተሳሰብ ነው ። ታዲያ አንተ ብለህ እያልክ ያለኸው ግዙ አትግዙ ብዬ አላውቅም
የኢኮኖሚ ትንተናን ለባለሙያዎች ምን አለ ብተዉ።በጭፍን እዉቀት ስለ ኢኮኖሚ ባተነትን ይመረጣል።የሰፈር ደላላ ስለ ሀገር ኢኮኖሚ ሲተነትን ያሳፍራል።ኸኸኸኸኸ
ኤርሚያስ አመልጋ።
Chekchaka yehone sew
ለሪልስቴቶች ጥብቅና ስትሰራ ቆይተህ ፣ዛሬ ከደሀቸዉ ፣ኮሚሽን ከለከሉህ ማለት ነዉ?ኸኸኸኸኸኸ
ሳትዋሽ ግን keftube እስካሁን ድረስ ስንት ቤት ደልለሀል
Good advise
አንተ ደላላ ነህ ኢኮኖሚስት አይደለህም ተራ መሀይም ነህ ህዝቡና ግራ አታጋባ ወንድም
ቤትም ቦታም የመጨመር እድሉ ከፍተኛ ነው። ጥሬ ገንዘብ ይዞ ማቆየት ሪስኪዩ ነው።
Good insight, there is not perfect prediction in this king of market situation. In my opinion, i don't expect significant change on the sale price of houses in few months.
ሁሉም የቤት ሻጭ ሽያጭ አላቆመም መሸጥ የሚፈልጉትን አሉ!
You the same sheet
Wendimachin ekuwan beselam metak kin sew⚖️⚖️⚖️🙏🙏🙏
Begedu yshetil
Ket ymtil yewaga cheater gezwes?
እኔም አንትን ሰምቼ ከ dmc ቤት በ 🇪🇹ብር ነው የሚከፍለው ብለክ ገዝቼ ነበር እንሱ ግን ዶራሉን በብር አስልተው ነው ይሚቀብሉት በጣም ተንድጃለው ወልነም ላቆርጠው ፈልጌ ነበር
Err it’s 105 birr = 1 dollar 😮
Addis business ይባላል ሰዎችን ያዘናገው chanel
በጣም ልክ ነህ ከፍ tube ብዙ ቤተሰቦችን አዘናግቷል
ሰላም እንኳን በሰላም በጣክ ውድ ወንድማችን