ሙሉ ክፍያው 2.1 ሚሊዮን ብር ጀምሮ አሁኑኑ ይግዙ@addistube14 #ebs #ethiopia #eshetu #amhara

Author Avatar

athompson

Joined: Mar 2024
Spread the love

ሙሉ ክፍያው 2.1 ሚሊዮን ብር ጀምሮ አሁኑኑ ይግዙ@addistube14 #ebs #ethiopia #eshetu #amhara


ቤት ሽያጭ
ሙሉ ክፍያው 2.1 ሚሊዮን ብር ጀምሮ አሁኑኑ ይግዙ
modern vila house for sale in our country in Addis Ababa, different area
Looking for a spacious and modern building in different area? Check out this stunning vila house building for sale in the saris area! With ample space and a prime location,…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

33 Comments

  1. 1ሚሊየን ካገኘህ ባክህ ንገረን መቸስ የማዳም ቤት እየሰራን ከዛ የዘለለ መክፈል አንችልምና ተባበረን አንተም ትፀድቃለህ😊

  2. ሰው,በላው,ግራኝ,አህመድ,አሊ,ፈጣሪያችን,አጥፍቶት,ነገሥታቱ,የአማራ,ፋኖ,ድሉን,ተጎናፅፈው,ሲመጡልን,ስቱዲዮ,መጥቼ,እገዛለሁ,ፋኖ,ካልመጣ,አገሩ,
    ያስፈራል,

  3. ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሪስ እዲሱ ሰፈር በቶታል እካባቢ ስለማማሩ እልጨነቅም የሚያኖር ብቻ ይሁን ለእቅመደካሞች ስለሆነ መሬት ላይ ካለ እስኪ እገናኘኝ እባክህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  4. ቤቶችን ማሳየትህ ለኛም ሆነ ላንተ ይጠቅማልና አመሰግናለሁ። ንግግርህ ቤቱ ላይ ብቻ ይሁን። ሌላው ዝርዝር ወሬ ግን ያሰለቻል። ታከራያላችሁ ምናምን አትበለን። እውነቱን ነው የነገርኩህና እንደምትቀበለኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

  5. ገና ምን እይተህ እፈር ድሜ ይበላል በፊትም የሰውን እቅም ያላገናዘበ ነው ትቀልዳለህ ውጭ እገር መግዛት የምትችልበት ዋጋ ነው እኮ መሆን ያለበት ያገሬውን ሰው ያማከለ ነው መሆን ያለበት ሰላም ከሌለ ገና ይወርዳል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣው