መልካም ዜና ተሰማ አዲስ ህግ ወጣ እውን ያድርገው 2017 قانون الإيجار الجديد New Lease Law 30 october 2024

Spread the love


መልካም ዜና ተሰማ አዲስ ህግ ወጣ እውን ያድርገው 2017 قانون الإيجار الجديد New Lease Law 30 october 2024


አዲስ የመሬት ይዞታ ህግ
የሊዝ ህግ
የይዞታ ማረጋገጫ ህግ
መሬት
የመሬት
car price and car sale
For those who want to do housework from the foundation to the finish, we provide with professional analysis, as well as imitation doors, tamburata kitchen cabinets, beds, wardrobes, sofas, chairs, majilis,…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 2   +   8   =  

27 Comments

  1. የሄን ነዉ መልካም ዜና ? እንዴት የድሀዉን ገበሬ ደግሞ አዲስ ስትራቴጂ ኣዉጥተዉ እንዴት እንዝረፈዉ ነዉ የሄ እምትነግረን ገበሬዉ ግን በምን ሂሳብ ይከፈለዉ እየተበደለ ያለ ከሱ ተንጥቆ ለሀብታም እየተሰጥ ገበሬ ተመልሶ ወደ ባርነት እየገባ ነዉ ያለ ግን ማን ስለ ገበሬም እሚጣበቀ የለም።

  2. አኔም ሰም ለማዞር ሊዝ የገባል ተብያለሁ ወንድም እስኪ እደት ባደርግ ይሻላል ታወክ ብታስረዳኝ ኢሻ አላህ

  3. እንደወረደ የብልፅግናን ዝባዝኬ ስታነብ አንተስ ገብቶሀል አሁን ያነበብህው ወይስ ሽቀላህን ለማሳለጥ ነው ደንቆሮ😂

  4. ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ጥያቄ አለኝ ቤት ልሰራ ነው በብሎኬት ኮንትራት መስጠቱ ይሻላል ወይንስ ዝም ብየ ቤተሰብ ቆመው ያሰሩት እስኪ መልስልኝ ሳኡድነው ያለሁት

  5. እስኪ ስለ መሀበር ቤት አዲስ ነገር ካለ ንገረኝ የኔ አዳማ ነው ያለኝ የመሃበር ቤት ገና ካርታ አልተሰራም የመታውቀው ቃል ሹክ በለኝ ወንደሜ

  6. ,ምንፈእደሚልም አልገባኝ ህገ ወጥ ቦታ ያለ መስሎኘ ሰፍ ብየ መግባቴ አረ የልቤን መሻት ሙላልኝ ልዑል እግዚያብሔር ሆይ የልቤን ታቃለህና ተሳክቶልኝ ልመስክር

  7. ይህምግስታችሁ ዲሀን ከገሪቱ ላባርር ነው የሚመቻቸው ለሀብታብቻነው የለያዮ ቡአጀክት ከፍቱ ዲሀውን ቢቀጥር ሀገሪቱ ታርጋለች

  8. ወአለይኩም ሰላም ዋራማቱላሂ ወበረከቱ😊😊ማሻአላህ ወንድሜ በርተ አላህ ያግዝክ🎉🎉🎉
    አላህም አጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ😢😢