ሔቬን ክፍል 1 አዲስ ፊልም (Heaven) New Ethiopian Amharic movie 2024 | Maya Media

Spread the love


ሔቬን ክፍል 1 አዲስ ፊልም (Heaven) New Ethiopian Amharic movie 2024 | Maya Media


ሔቬን አዲስ ፊልም (Heaven) New Ethiopian Amharic movie 2024

ሰላም ይህ ፊልም የ የህፃን ሔቬን እውነተኛ ታሪክ ፊልም ነው
ግማሽ ታሪኩ ከኛ የተጨመረ ነው

🔰 እንኳን ወደ Eskat Mati ዩቲዩብ ቻነል በሰላም መጡ
በዝህ ቻነል
▶️ አጫጭር…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Prove your humanity: 10   +   6   =  

32 Comments

  1. ወለጆቻቻው በአንድ አገር እየሉም አስጨንቀችሁ አሰቀየተችሁ ከገደለችሁ ጥለን ስደት ለይ የለን ወለጆች ተሰቀን ሞትን አምለክ የሰቅቃችሁ የሞት ፍርድ ነበራበት የምገበው😢😢

  2. የኢትዮጵያ ወንዶች ምድራችን እንዳትባረክ ምክንያት ናቸው የብዙ ሴቶች እንባ እና ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሃል። በዚህ ምክንያት ምድራችን በብዙ እርግማን ውስጥ ናት መባረክ አልቻለችም፡፡ ሴቶቻችን ውስጥ ያለውን አቅም ምድራችን እንዳትጠቀም ገና በህፃንነታቸው ይደፍራሉ ወይ ይገደላሉ፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች በሀገራቸው እንደፈለጉ የትም ቦታ ተንቀሳቅሰው መስራት አይችሉም ወይ ይደፍራሉ ወይ ይገደላሉ፡፡ ሴትን ´ የምትደፍሩ ሰዎች መደፈር ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ተደፍራቹ እዩት፡፡ በናንተ ምክንያት ምድራችን በእርግማን ተመታች ምድሪቱ ፍሬዋን አልሰጥ አለች