ቦርጭ በአንድ ሳምንት ቀንሱ !

Author Avatar

Adonayy

Joined: Dec 2024
Spread the love


ቦርጭ በአንድ ሳምንት ቀንሱ !


Welcome to Adonayy’s Channel!

ስብ ኣቅልጣቹ ቆንጆ እና ጤናማ ለመሆን ኣሰልጣኝ ከፈለጋቹ adonay.ca

Adonay is a well-known fitness and life coach based in Canada, dedicated to helping the Ethiopian diaspora live healthier, stronger, and more balanced lives. On this channel, you’ll find easy-to-follow…

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave your comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

38 Comments

  1. እረ ባክህ። መጀመሪያ ገንዘቡ ከየት ይመጣል ? ይህንን ማግኘት ከቻልኩኝ እንደት ወፈርኩኝ ? ለመወፈር የተለያየ ምክንያቶች አሉት። ያንን እንዴት መቅርፍ አለብን ? ኑሮ ከአጅ ወደ አፍ በሆነበት ጊዜ። ወንድማችን
    አሳ: ሺርፕ ነው( ሽሮ )ነው ያልከኝ
    የባህር ውስጥ ትላትል ሰርዲን። አቮካዶ እንቁላል ስጋ ክትፎ ወይ ጉድ የት ሄጄ ልከራይ አለች እማማ ብርቄ። እኛኮ እምንወፍረው። ከድህነታችን የተነሳ ማመጣጠን አንችልም የመግዛት አቅም የለንም ሰለዚህ ተለዋጭ። ፕሮትን ካለ ለአነሰተኛ ገቢ ላ ላቸው ፈልገህ ብታመጣልን ትምህርቱ ይመጣጠናል ብየ አሰተያየቴን በአጭሩ እቋጫለሁ

  2. ካለእንጀራ መኖር ለማንችል መፍትሄ😂😂😂 በየቀኑ እንጀራ እበላለሁ ግን የሰዉነት ቅርፃችን በጣም ጥሩ ነዉ የኛ አወሮፖዊ 😂😂😂